Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ታክሲዎች የመጫን አቅማቸውን በግማሽ እንዲቀንሱ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች የሰው መቀራረብን ለመቀነስ ከመጫን አቅማቸው ግማሽ ብቻ እንዲጭኑ ተወስኗል። ይህን ተከትሎም ተሳፋሪዎች እጥፍ እንዲከፍሉ መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት አስታውቋል።…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ ለመሰማራት ለተመዘገቡ የጤና ባለሙያዎች የቀጥታ ኢንተርኔት ስልጠና ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመሰማራት ለሚልጉ የጤና ባለሙያዎች ጥሪ ማቅረቡ የሚታወስ ነው። ሚኒስቴሩ ያወጣውን ጥሪ ተከትሎ የጤና ባለሙያዎች በድረ ገፅ ተመዝገበዋል። በመሆኑም ባለሙያዎችን…

ጃክ ማ ሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለአፍሪካ ሀገራት ላኩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሊባባ ፋውንዴሽን መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ ጃክ ማ ሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለአፍሪካ ሀገራት መላካቸውን አስታወቁ። የጃክ ማ ፋውንዴሽን ከዚህ ቀደም የአፍሪካ ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል…

ቦሪስ ጆንሰን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ሆስፒታል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ሆስፒታል መግባታቸው ተሰማ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌሊቱን ሙቀትን ጨምሮ የቫይረሱን ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ ለንደን በሚገኝ ሆስፒታል ገብተዋል ነው የተባለው።…

የደቡብ ክልል ከ12 ሺህ በላይ ለሆኑ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ከ12 ሺህ በላይ ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸው ከማረሚያ መውጣታቸውን የደቡብ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ።   የክልሉ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ሙሉሰው ዘውዴ በሰጡት መግለጫ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት…

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር በኮቪድ-19 ርምጃዎች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር በኮቪድ-19 እርምጃዎች ላይ ተወያዩ። በመድረኩ የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ እና መንግሥት የሚወስዳቸውን ተጨማሪ ርምጃዎች በተመለከተ ተወያይተዋል። ጠቅላይ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ አምስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አምስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ባለፈው 24 ሰዓታት ውስጥ 59 የላብራቶሪ ምርመራዎች የተደረጉ ሲሆን፥ ከእነዚህም ውስጥ አምስቱ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው…

የመጋቢት 27 የዐቢይ ፆም 7ኛ ሳምንት የሰንበተ ክርስቲያን ቅዳሴ ከጠዋቱ 11:30 ጀምሮ በአዲስ ቴቪ በቀጥታ ይተላለፋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመጋቢት 27 የዐቢይጾም 7ኛ ሳምንት የሰንበተ ክርስቲያን ቅዳሴ ከጠዋቱ 11:30 ጀምሮ በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ አዲስ ቴሌቪዥን በቀጥታ እንደሚተላለፍ ተገለፀ። ዕለቱ ዓመታዊ የመድኅኔዓለም በዓል በመሆኑ ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን እንኳን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሚያዝያ 01 እስከ ሚያዝያ 03 የባንኩ ቅርንጫፎች በሙሉ አገልግሎት እንደማይሰጡ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሚያዝያ 01 እስከ ሚያዝያ 03 2012 ዓ.ም የባንኩ ቅርንጫፎች በሙሉ አገልግሎት እንደማይሰጡ ገለፀ። ባንኩ በፌስቡክ ገፁ እንዳስታወቀው፥ የባንኩን የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ አቅም ማስፋፊያ ስራውን ተግባራዊ…

የሚኒስትሮች ም/ቤት በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት በቪዲዮ ኮንፍረንስ ባካሄደው 81ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው በጉዳዮቹ ላይ መክሮ ውሳኔውን ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመለክታል።…