የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሦስት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ Tibebu Kebede Apr 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 89 ሰዎች ውስጥ ሦስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ከዚህ ቀደም በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ አዛውንት አገግመዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ አይቆምም – ኢንጂነር ታከለ ኡማ Tibebu Kebede Apr 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ እንደማይቆም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ። ኢንጂነር ታከለ በከተማዋ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወኑ ባሉ ስራዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በወጣቶች ላይ ሰዓት እላፊ ገደብ ጣለች Tibebu Kebede Apr 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በወጣቶች ላይ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሏን አስታወቀች። ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን በሃገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እድሜታቸው ከ20 አመት በታች በሆኑ ወጣቶች ላይ ሰዓት እላፊ መጣሉን አስታውቀዋል። ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች የስልክ ውይይት አካሄዱ Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት እና በወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሲሪል ራማፎሳ ሰብሳቢነት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች የስልክ ውይይት አካሄዱ። በውይይቱ የሩዋንዳ፣ ሴኔጋል፣ …
Uncategorized 731 የለውጥ ቀናት በኢትዮጵያ ከብልጽግና ፓርቲ የውጭና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አወሉ አብዲ ጋር የተደረገ ቆይታ Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=JLuN4fNr5jc
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከተቋቋመው ኮሚቴ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከተቋቋመው ኮሚቴ ጋር በፅህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። የክልሉ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ሳይዛባ ህብረተሰቡ ስለኮሮና ቫይረስ ትክክለኛ መረጃ እንዲያገኝ በትኩረት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ላለፈ ዜጎች ብሄራዊ የሀዘን ቀን አወጀች Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለህልፈት ለተዳረጉ ዜጎች እና የቫይረሱን ስርጭት በመግታት ሂደት ህይወታቸው ላለፈ የህክምና ባለሙያዎች ብሄራዊ የሀዘን ቀን አውጃለች። በዚህ መሰረት በነገው ዕለት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ስድስት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 74 ሰዎች ውስጥ 6 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ይህም በኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 35 እንዳደረሰው የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በቫይረሱ መያዛቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኖርዌይ አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የኮቪድ 19 ስርጭትን በጋራ መግታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢን ማሪ ኤሪክሰን ሶሪድ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። አቶ ገዱ ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ስርጭትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል ጋር ኮቪድ19ን በተመለከተ ተወያይተዋል። በውይይታቸው ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል ከአውሮፓ ህብረት ጋር መስራት በሚቻልባቸው…