ቢዝነስ ኢትዮጵያና የኮሪያው ኤግዚም ባንክ የ93 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከኮሪያው ኤግዚም ባንክ ጋር የ93 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረመች። ስምምነቱን የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና የኮሪያው ኤክዚም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሺን ዲኦግ ዮንግ ተፈራርመውታል።…
ቢዝነስ በመዲናዋ የዳቦ ዋጋ በሚጨምሩ እና ግራም በሚቀንሱ ተቋማት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለፀ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የዳቦ ዋጋ በሚጨምሩ እና ግራም በሚቀንሱ ተቋማት ላይ ህጋዊ አርምጃ እንደሚወሰድ የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ባወጣው መግለጫ ከሰሞኑ አንዳንድ ዳቦ ቤቶች ያለ ምንም ምክንያት የዳቦ ዋጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ የታክሲና ባጃጅ አሽከርካሪዎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ እንዲተገብሩ አሳሰበ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታክሲና ባጃጅ አሽከርካሪዎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳሰበ። አስተዳደሩ በከተማዋ የትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ተሽከርካሪዎች ትርፍ መጫን የተከለከለ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳምባ ምች ህመም ምልክቶች ታይቶበት ህይወቱ ያለፈው የ68 ዓመት ኢትዮጵያዊ የኮሮና ቫይረስ እንደነበረበትና እንዳልነበረበት እየተጣራ ነው- ዶ/ር ሊያ ታደሰ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳምባ ምች ህመም ምልክቶች ጋር በተያያዘ ህክምና ሲደረግለት የነበረ የ68 ዓመት ኢትዮጵያዊ ዛሬ ህይወቱ ማለፉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ከሳምባ ምች ህመም ምልክቶች ጋር በተያያዘ ትናንት ወደ ጤና ጣቢያ ለህክምና ያመራው…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ የተቀመጠበት ዘጠነኛ አመት በመገናኛ ብዙሃን ታስቦ ይውላል Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ የተቀመጠበት ዘጠነኛ አመት በመገናኛ ብዙሃን ታስቦ እንዲውል ተወሰነ። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ በወቅታዊው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት በስፍራው የመሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29 ደረሰ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች ባለፉት 24 ሠዓታት መገኘታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 68 የላቦራቶሪ ምርመራ አካሂዶ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የበጎ ፈቃድ ባለሙያዎች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቀረበ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የበጎ ፈቃድ ባለሙያዎች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቀረበ። በመንግሥትና በበጎ ፈቃደኛ ሰዎች ወረርሽኙን ለመቆጣጠጠር ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ሲሆን ወደፊት የወረርሽኙ ሁኔታ እየከፋ ከመጣ በርካታ የበጎ ፈቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሮና ቫይረስን ለመከላከልም ሆነ የህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያለ ልዩነት እንደ አንድ ሠራዊት ሆኖ በማሸነፍ ወኔ መነሣት አለበት –… Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወቅታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልዕክታቸውም እንደሚከተለው ቀርቧል። ኮሮናን እንከላከላለን ፤ ግድቡን እንጨርሳለን ውድ የሀገሬ ሕዝቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የሀገር አቋራጭ እና የከተማ ውስጥ የህዝብ ትራንስፖርት ታገደ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚያስችሉ የተለያዩ ውሳኔዎች ማሳለፉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስታውቀዋል፡፡ በዚህም ወደ ጋምቤላ ከተማ የሚገቡም ሆነ የሚወጡ ከፍተኛና መለስተኛ ሀገር አቋራጭ የህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ጋር በኮሮ ናቫይረስ ዙሪያ ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ እንደሳፈሩት፥ የኮቪድ 19ን ተጽዕኖ በአብሮነት ለማሸነፍ እንዲቻል የጋራ…