Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ እያደረገባቸው ያሉት ቀሪ 23 መዳረሻዎች የቫይረሱ ስርጭት ያልበዛባቸው ወይንም ስርጭቱን የተቆጣጠሩ ሀገራት መሆናችውን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ወደ 87 የበረራ መዳረሻዎች የሚያደርጋችውን በረራዎች ያቋረጠ ሲሆን፣ በመቀጠልም ወደ ተቀሩት 23 መዳረሻዎች የሚያደርጋችውን በረራዎች በየቀኑ እየቀነሰ መሆኑን ገለፀ። ሰሞኑን ከዚህ እና መሰል ጉዳዮች ጋር…

ሁለት ላብሪቶሪዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርማዎር ሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዮት እና በብሄራዊ የእንስሳት ጤና ምርመራና ጥናት ማዕከል የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ። ሁለቱ ተቋማት 4 አርቲ ፒ ሲ አር ማሽኖችን በመጠቀም በቀን ውስጥ እስከ 400 የኮሮና ቫይረስ ምርመራ እንደሚያደርጉ…

ሀገራዊ ምርጫውን በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ማካሄድ እንደማይቻል ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ በተፈጠረው ሁኔታ የተነሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ምርጫውን ማካሄድ እንደማይችል ገለፀ። ቦርዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ይህንኑ በመረዳት…

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 26 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 26 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠው…

ብሔራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ከተዋቀረ በኋላ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ ብቻ 150 ሚሊየን ብር ተገኝቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሔራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ከተዋቀረ በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ብቻ ከሀገር ውስጥ 150 ሚሊየን ብር መገኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት…

ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚውል የ120 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ120 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ያደረጉት የገንዘብ ድጋፍ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚውል መሆኑም ታውቋል። ድጋፉ ለህክምና…