Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ባህርዳርን ጨምሮ በ4 ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ኮሮና የቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት ባህርዳርን ጨምሮ በአራት ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ውሳኔ አሳለፈ። የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት…

የድሬዳዋ ከተማ፣ የአፋርና ሐረሪ ክልሎች የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፣ የአፋርና ሐረሪ ክልሎች የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚያስችሉ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፉ። በድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የተቋቋመው ግብረኃይል የተለያዩ ውሳኔዎች ማሳለፉን የአስተዳደሩ…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሁሉም የሙስሊም ማህበረሰብ ቤት ውስጥ የመስገድ ግዴታ ኃይማኖታዊ ብያኔ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሁሉም የሙስሊም ማህበረሰብ ቤቱ ውስጥ የመስገድ ግድታ ኃይማኖታዊ ብያኔን በዛሬው እለት ሰጠ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኢትዮጵያ በተከሰተው የኮሮናቫይረስ…

የተለያዩ ድርጅቶች የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት ለተቋቋመው ኮሚቴ ከ47 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ መከሰትን ተከትሎ መንግስት ላደረገው ተድጋፍ ጥሪ የተለያዩ ተቋማትና ግለሰቦች ለተቋቋመው ኮሚቴ ድጋፍ እያደረጉ ነው። በዛሬው እለትም ወደ 12 የሚጠጉ የግል እና የመንግስት ተቋማት ከ47 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጋቸውም…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 164 ሺህ በላይ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 164 ሺህ 610 ደርሷል። ከአራት ወራት በፊት በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተቀሰቀሰው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አሁን ላይ ከ190 በላይ በሚሆኑ ሀገራት ተስፋፍቷል። በአሁኑ ወቅት በዓለም…

አካላዊ ርቀት በግብይት ስፍራዎችና በትራንስፖርት መገልገያዎች ተግባራዊ እየተደረገ አለመሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አካላዊ ርቀት በግብይት ስፍራዎች እና በትራንስፖርት መገልገያዎች ተግባራዊ እየተደረገ አለመሆኑ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ለመከላከል የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ለመከላከል…

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ 3 ሰዎች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 25 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ይህ መረጃ እስከ ተዘጋጀበት ሰዓት ድረስ በአጠቃላይ 1013 የላቦራቶሪ ምርመራ ያደረገ ሲሆን ባለፉት 24…

በምርት አቅርቦትና ስርጭት ላይ በሚስተዋሉ ችግሮች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምርት አቅርቦት እና ስርጭት ዙሪያ በሚስተዋሉ ችግሮች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው። የንግድ ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በአቅርቦትና በስርጭት በኩል ባሉ ችግሮች ዙሪያ ከምርትና አገልግሎት አቅራቢዎች፣ አምራቾች እና አከፋፋዮች ጋር…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ም/ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም አፍሪካ እና አውሮፓ በኮሮናቫይረስ…

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ። የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥…