የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳና አዳማ ከተማ መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ተከናወነ Tibebu Kebede Mar 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀዋሳ እና አዳማ ከተማ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ በዛሬው እለት ተከናውኗል። በሀዋሳ ከተማ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራው ከማለዳው 12:00 ሰዓት እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ የተካሄደ መሆኑን የከተማ…
የዜና ቪዲዮዎች የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮቪድ 19ኝን ለመከላከል ከንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይቷል Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=HaT380gteYM
የዜና ቪዲዮዎች በኦሮሚያ ክልል የከተማ ውስጥ የህዝብ ትራንስፖርት ታግዷል Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hQGNPRLhxIs
ኮሮናቫይረስ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ለይቶ ማቆያ ሊገቡ ነው Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ለይቶ ማቆያ ሊገቡ መሆኑ ተነገረ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የቅርብ ረዳት በኮሮና ቫይረስ መያዙን ተከትሎ በአሁኑ ወቅት ራሳቸውን ለይተው እንደሚገኙ ተነግሯል። ኔታንያሁ ከቅርብ አማካሪዎቻቸው ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከኢጋድ አባል ሃገራት መሪዎች ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል ሃገራት መሪዎች ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም ኮቪድ19 በዓለም አቀፍ ደረጃ እያስከተለ የሚገኘውን ፈታኝ ሁኔታ ለመቋቋም የጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ባለፉት ሶስት ሳምንታ ከውጭ ሀገራት ወደ ክልሉ የተመለሱ ዜጎች በየአካባቢያቸው ለሚገኝ የመንግስት የጤና ተቋም ሪፖርት እንዲያደርጉ አሳሰበ Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ባለፉት ሶስት ሳምንታ ከውጭ ሀገራት ወደ ክልሉ ክልል የተመለሱ ዜጎች በየአካባቢያቸው ለሚገኝ የመንግስት የጤና ተቋም ሪፖርት እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ሰጠ። በአማራ ክልል የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የተቋቋመው ኮማንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይናው ሲልክ ሮድ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት አገልግሎት እንዲሰጥ ተወሰነ Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ሲልክ ሮድ ሆስፒታል ህክምና መስጫው ሙሉ በሙሉ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት አገልግሎት እንዲሰጥ ወሰነ። የሆስፒታሉ አስተዳደር በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለተቋቋመው ለብሄራዊ የህክምና እና ለይቶ…
ኮሮናቫይረስ ከኮሮና ቫይረስ ራስን ለመጠበቅ ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት መነሻውን ቻይና ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን አውጇል። በኢትዮጵያም የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ራስን ከዚህ ቫይረስ ለመጠበቅም የሚከተሉትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ገልጸዋል። እስከ ዛሬ ጠዋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከውጭ የመጡ ተጓዦች ለ14 ቀናት የሚያሳልፉበትን ስፍራ ጎበኙ Tibebu Kebede Mar 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከውጭ የመጡ ተጓዦች ለ14 ቀናት በለይቶ ማቆያ የሚያሳልፉበትን ስፍራ ጎበኙ። ወይዘሮ አዳነች አቅም ሳይኖራቸው በመንግስት ወጪ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ የሚቆዩባቸውን ቦታዎች ነው…