በደቡብ ክልል የኮሮና በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቋረጥ ተወሰነ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል ከዛሬ ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባን ጨምሮ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ወደ ወደ ደቡብ ክልል ሁሉም የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት ስምሪት እንዲቋረጥ ተወሰነ፡፡
የደቡብ ክልል የኮሮና ወረርሽኝ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከል…