የከተማ አስተዳደሩ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ካሰባሰበው ድጋፍ ለአካል ጉዳተኞች አበረከተ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት አቅም የሌላቸውን ለመደገፍ ካሰባሰበው ድጋፍ ለአካል ጉዳተኞች አበረከተ።
ድጋፉ ለኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ህብረት ፌደሬሽን የተበረከተ ሲሆን በማህበሩ በኩል ድጋፍ…