የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ብርሀን ከተማ ምክትል ከንቲባን ጨምሮ አምስት ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ደስታ አንዳርጌን ጨምሮ አምስት ባለሙያዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ። የከተማው ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኮማንደር ታዬ ወልደጊዮርጊስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ የቤቶች ልማት ፈንድ ለማቋቋም እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ልማቱ ዘርፍ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት ለቤት ልማት ብቻ የሚያገለግል ብሄራዊ የቤቶች ልማት ፈንድ ለማቋቋም እየተሰራ መሆኑን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የከተማ ልማትና ቤቶች ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ መስፍን…
ኮሮናቫይረስ በጂቡቲ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጂቡቲ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው የተገኘባት ሌላኛዋ የአፍሪካ ቀንድ ሀገር መሆኗ ተገለፀ። በቫይረሱ የተያዘው ግለሰብ ከአራት ቀን በፊት ጂቡቲ የደረሰ የስፔን ልዩ ሀይል አባል ሲሆን በትናንትናው ዕለትም ምርመራ ተደርጎለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ተቋቋመ Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እንዲቋቋም የቀረበው ምክረ ሃሳብ ተቀባይነት ማግኘቱ ተገለጸ። በዛሬው ዕለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ካውንስሉ የወንጌላውያን አማኞች አብያተ ክርስቲያናትን መብት እና ግዴታ ለማስከበር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በ3 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች ተሰጡ Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በ3 ነጥ 2 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን 24 መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች አስረከበ። የመኖሪያ ቤቶቹ በክፍለ ከተማው ወረዳ 13 መብራት ሐይል መጠለያ ተብሎ በሚጠራው…
ኮሮናቫይረስ ሰዎች በሚሰበሰቡባቸው አካባቢዎች ርቀትን የመጠበቅ አስፈላጊነት Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህክምና ባለሙያዎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እጅ መታጠብን ጨምሮ የተለያዩ እርምጃዎችን መውሰድ አስፈላጊ መሆኑን ይመክራሉ። ከዚህ ውስጥ ሰዎች በሚበዙባቸው አካባቢዎች ርቀትን መጠበቅ አስፈላጊ መሆኑን ነው የሚመክሩት። ከዚህ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 200 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ ከ200 በላይ የንግድ ተቋማት መታሸጋቸውን የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ የተለያዩ ሁኔታዎችን በመጠበቅ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ የንግድ ተቋማት ላይ የንግድ ፍቃድ…
ቴክ ፌስቡክ ለአነስተኛ የንግድ ስራወች የ100 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስ ቡክ በተለያዩ ሃገራት የሚገኙ የንግድ ስራወችን ለማገዝ የ100 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ። ድጋፉ ዓለም ላይ ከ30 በላይ በሆኑ ሃገራት የሚገኙ 30 ሺህ አነስተኛ የንግድ ስራወችን ለማገዝ የሚውል መሆኑንም አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በከፊል ሊዘጉ ነው Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ በከፊል እንደሚዘጉ የጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ በሰጡት መግለጫ ፍርድቤቶች ከመጋቢት 10 እስከ መጋቢት 24 የሚዘጉ ሲሆን በዚህም ጊዜ አዳዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመከላከያ ሰራዊት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በየደረጃው ግብረ ሃይል ተቋቁሟል Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በየደረጃው ግብረ ሃይል መቋቋሙን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል አደም መሃመድ ገለጹ። ጄነራል አደም የኮሮና ቫይረስ በሀገሪቱ መከሰቱን ተከትሎ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ…