ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና ህይወት ወደቀደመው ሁኔታ እየተመለሰ ነው Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እየቀነሰ መምጣቱን ተከትሎ በሀገሪቱ መደበኛ እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት ሁኔታ እየተመለሰ መሆኑ ተነግሯል። የቻይና መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ባለፉት ሁለት ወራት ዜጎች ቤት ውስጥ እንዲቆዩ ትዕዛዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ህብረተሰቡ ስለኮሮና ቫይረስ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መረጃዎችን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ ስለኮሮና ቫይረስ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተከታታይ መረጃዎችን ተደራሽ ማድረግ እንዲያስችል እቅድ በማዘጋጀት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ ከሰሞኑ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ አስቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ 6ኛ ሰው ተገኘ Tibebu Kebede Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ስድስተኛ ሰው መገኘቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ውስጥ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከሆስፒታሎች እና ከሆቴሎች ጋር በቅንጅት እየሰራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት 85 ሺህ ታራሚዎችን ፈታች Tibebu Kebede Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ መጋቢት 8፣ 201 2(ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት 85 ሺህ የሚሆኑ ታራሚዎችን መፍታቱ ተሰምቷል። በአሁኑ ወቅት የዓለም ስጋት የሆነውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመቆጣጠር ሀገራት የተለያዩ እርምጃዎችን እወሰዱ ይገኛሉ። በዚህ መሰረትም በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ የሚመራ ኮሚቴ ተቋቋመ Tibebu Kebede Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ መጋቢት 8፣ 201 2(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ የሚመራ ግብረ ሃይል መቋቋሙን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል የሰላምና የህዝብ ደህንነት ጉዳዮች ቢሮ በክልሉ ያለውን ሰላም በዘላቂነት ማስቀጥል…
ስፓርት የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ ለ1 ዓመት ተራዘመ Tibebu Kebede Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዘንድሮ 2020 ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የ2020 አውሮፓ እግር ኳስ ዋንጫ ለ1 ዓመት እንዲራዘም ተወሰነ። የዘንድሮ የአውሮፓ ዋንጫ በአውሮፓውያኑ ከሰኔ 2020 ጀምሮ ለአንድ ወር እንደሚካሄድ መርሃ ግብር ወጥቶ ነበር። ሆኖም ግን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 188 ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ መጋቢት 8፣ 201 2(ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በሸቀጦች ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 188 ህገወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ በመዲናዋ ሕገ-ወጥ ነጋዴዎች በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከፌደራልና ክልልና የጤና ቢሮ ሀላፊዎች እንዲሁም የኮሙዩኒኬሽን አመራሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፌደራልና ከክልል ኮሙዩኒኬሽን አመራሮች እንዲሁም ከክልል ጤና ቢሮ የኮሙዩኒኬሽን አመራሮች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ ከኮሙዪኬሽን ቢሮ አመራሮች እና ባለሙያዎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመተከል እና አዊ ዞኖች የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀደመ ቦታቸው ለመመለስ ያለመ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በመተከል እና አዊ ዞኖች የተፈናቀሉ የአማራና የጉሙዝ ማህብረሰብ አባላትን ወደ ቀደመ ቀያቸው መመለስ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይት መድረኩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 724 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 724 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ብርሃኑ ጣምያለው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ ከኮሮና ቫይረስ ጋር…