Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል ነጻ የስልክ መስመር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል ነጻ የስልክ መስመር ይፋ ተደረገ። የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ሃጎስ ጎደፋይ በትዊተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ያሉ መረጃዎችን ለመለዋወጥ…

በምርጫ ሂደት የሚነሱ አለመግባባቶችና ክርክሮች አፈታት ላይ ለፌደራልና ለክልል ፍርድ ቤት ዳኞች ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምርጫ ሂደት የሚነሱ አለመግባባቶችና ክርክሮች አፈታት ላይ ለፌደራልና ለክልል ፍርድ ቤት ዳኞች ስልጠና መሰጠቱን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። በስልጠናው ላይ የተገኙት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሰለሞን አረዳ…

በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር በኢንተርፖል ሲፈለግ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ በሱዳን፣ ሶማሊያ እና ኤርትራን በመሳሰሉ ሀገራት በተደራጀ መረብ በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ውስጥ በመግባት እና የወንጀል ድርጊቱን በመምራት በዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም (ኢንተርፖል) ሲፈለግ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲሸነፍ ፋሲል እና መቐለ ነጥብ ጥለዋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል። መቐለ ላይ ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታውን ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት አጠናቋል። ድሬዳዋ ከተማ ከፋሲል ከነማ፣ ወላይታ ዲቻ…

የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር በነገው ዕለት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፋና ላምሮት ልዩ የባለ ተሰጥዖ ድምጻዊያን ውድድር በነገው ዕለት ይጀምራል፡፡   በዚህ ውድድር ለይ ተሰጥዖና ልምድ ያላቸው እና ቅድመ ማጣሪያውን ያለፉ 24 ድምፃዊያን ይሳተፉበታል፡፡   ውድድሩ በሙሉ የሙዚቃ ባንድ…

ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት መነሻውን ቻይና ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን አውጇል። ከዚህ ባለፈ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዓለም ህዝብ ላይ ከፍተኛ ስጋትን…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አንድ ጃፓናዊ የቫይረሱ ተጠቂ መገኘቱን አስታውቋል። የቫይረሱ ተጠቂ የ48 አመት ጎልማሳ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ የራሱንና የቤተሰቡን ጤና እንዲጠብቅ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ የራሱን እና የቤተሰቡን ጤና እንዲጠብቅ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን በማስመልከት ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ ራሱን እንዲጠብቅ…