Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስ አለም አቀፍ ወረርሽኝ ሆኖ በአለም ጤና ድርጅት ታወጀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ አለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን የአለም ጤና ድርጅት በዛሬው ዕለት አወጀ።   የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄነራል ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጪ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በ13 እጥፍ ከፍ ማለቱን…

የገቢዎች ሚኒስቴር በየካቲት ወር 19 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴር በየካቲት ወር 2012 19 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ገቢው የሀገር በቀል ኢኮኖሚን ታሳቢ ባደረገ መልኩ መሰብሰቡን ነው ያስታወቀው። ሚኒስቴሩ በየካቲት ወር ር 20 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከተመድ ዋና ፀሃፊ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር በስልክ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዋና ፀሃፊው ጋር በቀጠናዊ የሰላም ሁኔታ እና የደህንነት ስራዎች ዙሪያ መምከራቸውን በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ ተጠሪ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሰዓት ከሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል። የሀገር ሽማግሌዎቹ መንግሥት…

2ኛው ሀገር አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም ኮንፈረንስ በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው ሀገር አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም ኮንፈረንስ የፊታችን መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ እንደሚካሄድ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በኮንፈረንሱ የሀገር መሪዎች፣ ሚኒስትሮች፣ የዘርፉ መሪዎችና ባለሙያዎች፣ የሆቴል ባለቤቶች፣…

በመዲናዋ ምንም አይነት የነዳጅ እጥረት እንደሌለና የዋጋ ጭማሪ አለመደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ምንም አይነት የነዳጅ እጥረት እንደሌለ እና የዋጋ ጭማሪ አለማድረጉን የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አመራሮች እና የክፍለ ከተሞች ንግድ ፅህፈት ቤት ሃላፊዎች ሰሞኑን እየታየ ያለውን…

የአሜሪካው ስታርኪይ ሂሪንግ ፋውንዴሽን የመስማት ችግር ላለባቸው ሰዎች የማዳመጫ መሳሪያ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ስታርኪይ ሂሪንግ ፋውንዴሽን የተሰኘው የአሜሪካ ግብረ ሰናይ ድርጅት የመስማት ችግር ላለባቸው ሰዎች የማዳመጫ መሳሪያ ድጋፍ አደረገ። መሳሪያው ድርጅቱ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያደረገው ድጋፍ ነው። ድጋፉ በጅማ እና አካባቢው…

ኢንጂነር ታከለ በከተማ ግብርና እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማ ግብርና እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በዚህ ወቅትም የከተማ አስተዳደሩ በዘርፉ የተሰማሩ አካላትን ከመደገፍ ጎን ለጎን ሌሎች ተጨማሪ ወጣቶችን በማህበር…