Fana: At a Speed of Life!

አፍጋኒስታን 1 ሺህ 500 የታሊባን እስረኞችን ልትለቅ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍጋኒስታን 1 ሺህ 500 የታሊባን እስረኞችን ልትለቅ ነው። የአፍጋኒስታኑ ፕሬዚዳንት አሽረፍ ጋኒ እስረኞችን ለመልቀቅ የተዘጋጀውን የትዕዛዝ ሰነድ ፈርመዋል። በዚህ መሰረት የእርሳቸው አስተዳደር በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ 1 ሺህ…

በመዲናዋ ብቃት የሌላቸው አሽከርካሪዎች መንጃ ፍቃድ እንዳያገኙ የሚያደርግ አሰራር ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በብቃት ማነስ ምክንያት የሚከሰት የትራፊክ አደጋን ይቀንሳል የተባለ የአሽከርካሪ ብቃት መቆጣጠሪያ ስርአት ሊዘረጋ ነው።   የሚዘረጋው ስርአት ማንኛውም የአሽከርካሪነት ብቃት የሌለው ግለሰብ መንጃ ፍቃድ እንዳይወስድ…

የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ረቂቅ ሰነድ ላይ በአዳማ ከተማ ውይይት እየተደረገ ነው። የውይይት መድረኩ በትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ የተከፈተ ሲሆን በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ከተሳታፊዎችና ከባለድርሻ…

የብሪታንያዋ የጤና ሚኒስትር በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያዋ የጤና ሚኒስትር ናዲን ዶሪስ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። የወግ አጥባቂው የፓርላማ አባል የሆኑት ሚኒስትሯ በተደረገላቸው ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን፥ አሁን ላይ ቤታቸው ውስጥ ብቻቸውን እንዲቆዩ ተደርጓል ነው…

ጎግል ሰራተኞቹ ቤት ውስጥ ሆነው እንዲሰሩ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል በዓለም ላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሰራተኞቹ ቤት ውስጥ ሆነው እንዲሰሩ ጠይቋል። የጎግል እህት ኩባንያ የሆነው አልፋ ቤት ሰራተኞቹ ስራቸውን ቤት ውስጥ እንዲከውኑ ጠይቋል፤ ጥያቄው በሰሜን…

የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የተለያዩ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን መርምሮ እንዲጸድቁ ውሳኔ አሳልፏል። በዚህም…

አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ሊያደርጉት የነበረው ተጠባቂ ጨዋታ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተራዘመ። ጨዋታው የተራዘመው የግሪኩ እግር ኳስ ክለብ ኦሊምፒያኮስ ባለቤት ኢቫንጄሎስ ማሪናኪስ በትናንትናው ዕለት…