የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ የተለያ ሹመቶችን አጽድቋል። የክልሉ ምክር ቤት የ5ኛ ዓመት 5ኛ የሥራ ዘመን 5ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን በዛሬው እለት ማካሄዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ የምታገኘው ገቢ ለንግድ የምታወጣውን ወጪ ከ20 በመቶ በላይ መሸፈን አልቻለም Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ የምታገኘው ገቢ ሸቀጦችን ለማስገባት የምታወጣውን ወጪ ከ20 በመቶ በላይ መሸፈን እንዳልቻለ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናግረዋል። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በወጪና ገቢ ንግዱ ላይ ከሚመለከታቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሳዑዲ የአውሮፓ ሀገራትን ጨምሮ በ50 ሀገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ የአውሮፓ ሀገራትን ጨምሮ 50 በሚደርሱ ሀገራት ላይ የጉዞ እገዳ መጣሏን አስታውቃለች። የጉዞ እገዳው በአሁኑ ወቅት በሳዑዲ ዓረቢያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ትራምፕ በአውሮፓ ሃገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣሉ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በአውሮፓ ሃገራት ላይ አዳዲስ የጉዞ እገዳዎችን ጥለዋል። ፕሬዚዳንቱ ከ26 የአውሮፓ ሃገራት ወደ አሜሪካ የሚደረጉ ጉዞዎችን ለ30 ቀናት ማገዳቸውንም አስታውቀዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመቶች አፀደቀ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። በመደበኛ ስብሰባውም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ አንድ ጨዋታ ተደርጓል። እንግዳው ወልቂጤ ከተማ ከአዳማ ከተማ ጋር ተጨውተው አዳማ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ፕሪሚየር ሊጉ ነገም ሲቀጥል ፋሲል ከነማ ከሜዳው ውጭ ከድሬዳዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ምክክር አካሄደ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዓለም የጤና ወረርሽኝ በሆነው የኮሮና ቫይረስ ላይ ምክክር አድርጓል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ በወቅታዊ የኮሮና ቫይረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለስራ ጉብኝት ናይሮቢ ገብተዋል Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአንድ ቀን የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ጠዋት ኬንያ ናይሮቢ ገብተዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኬንያ ውጭ ጉዳይ የስራ ኃላፊዎችና በኬንያ የኢፌዴሪ ባለሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደመር መጽሐፍ ላይ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተጻፈው “መደመር” መጽሐፍ ላይ ውይይት ተካሄደ ። በውይይቱ የዩኒቨርሲቲው አራት ምሁራን ካነበቡት ተነስተው ምሁራዊ ሂስ ሰጥተዋል። በዩኒቨርሲቲው የሰላም እና ደህንነት…
ፋና 90 የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተለያዩ የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛል Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=KWfyccMwPK4