Fana: At a Speed of Life!

ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ሄዶ ኮሮና ቫይረስ ተገኘበት የተባለው ግለሰብ ወደ ሀገሪቱ ከተመለሰ ሳምንታትን ያስቆጠረ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ሄዶ ኮሮና ቫይረስ ተገኘበት የተባለው ግለሰብ ወደ ሀገሪቱ ከተመለሰ ሳምንታትን ያስቆጠረ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ ከትናንት ጀምሮ በማህበራዊ ድረ ገፆች እየተሰራጨ ያለው እና…

በአለም አቀፍ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ በሽፋን እንዲገባ የተደረገ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም አቀፍ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪ ቡድን በጅቡቲ ወደብ በኩል ወደ ኢትዮጵያ በሽፋን ያስገባው ሁለት ኮንቴነር ህገወጥ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ማድረጉን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ መነሻውን…

የጥላቻ ንግግሮችን በሚያሰራጩ አካላት ላይ ተገቢ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል-የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያውያንን አብሮነት ሊሸረሽሩ የሚችሉ የጥላቻ ንግግሮችን በሚያሰራጩ አካላት ላይ መንግስት ተገቢውን እርምጃ ሊወስድ እንደሚገባ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አሳሰቡ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የጥላቻ ንግግሮችን በሚያስተላልፉ አካላት እና…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ አሊስ ኦልብራይት ጋር ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉትን ከዓለም አቀፉ የትምህርት…

የአንድነት ፓርክ መካነ-እንስሳት ለጎብኚዎች ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድነት ፓርክ መካነ-እንስሳት ከዛሬ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል፡፡ የአንድነት መካነ-እንስሳት በውስጡ 37 አጥቢ እንስሳት እና የአእዋፍት ዝርያዎችን ለመሰብሰብ ታቅዶ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። በአሁኑ ወቅትም ቀጭኔዎች፣ ነጭ አናብስት…

የሩሲያው “X5” ኩባንያ በኢትዮጵያ የሚመረቱ አበባዎችን መግዛት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግዙፉ የሩሲያ ምግብ አከፋፋይ ኩባንያ “X5” በኢትዮጵያ የሚመረቱ አበባዎችን መግዛት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። ኩባንያው ከኢትዮጵያ የሚገዛቸውን አበባዎች ወደ ሩሲያ በማስገባት የማከፋፈል ፍላጎት እንዳለውም ነው የተገለፀው። ከኢትዮጵያ የሚገዙ…

በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች 1ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በቦይን 737 ማክስ 8 አውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቤተሰቦችና ወዳጆች 1ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር አካሄዱ። የመታሰቢያ መርሃ ግብሩን በዛሬው እለት የአውሮፕላን አደጋው በደረሰበት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን…

ግብፅ በሽብር የተከሰሱ 112 ሰዎች የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደባቸው

አዲስ ሰበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ በሽብር ድርጊት ተሳትፈዋል የተባሉ 112 ሰዎች የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደባቸው ፡፡ ግለሰቦቹ በግብፅ ወታደራዊ ፍርድ ቤት በሽብር ወንጀል በመሳተፍ ነው ጥፋተኛ የተባሉት ተከሳሾቹ በፍተሻ ጣቢያዎች ላይ ጥቃቶችን በማድረስ ፣ ረዳት…