Fana: At a Speed of Life!

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ እየተደረገ ያለው ድርድር ያለበትን ሁኔታ…

የአማራ ባንክ የአክሲዮን ሽያጩን ለአምስት ሳምንታት አራዘመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስረታ ላይ የሚገኘው አማራ ባንክ የአክሲዮን ሽያጩን ለአምስት ሳምንታት አራዘመ። የአክሲዮን ሽያጩ በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከሽያጩ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል ዕድል ለመስጠት በማሰብ መራዘሙን…

ወይዘሮ ነፃነት አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል በመሆን እና በተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊነቶች ላይ ያገለገሉት ወይዘሮ ነፃነት አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ወይዘሮ ነፃነት አስፋው ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት…

የቻይና ኩባንያ ጭምብል ያደረጉ ሰዎችን ማንነት የሚለይ ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ኩባንያ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ያደረጉ ሰወች ማንነት መለየት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል። ቴክኖሎጂው ዓለምን እያስጨነቀ ያለውን የኮሮና ቫይረስ ለመዋጋት እገዛ እንደሚያደርግ ታምኖበታል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ላይ የተቃጣውን የግድያ ሙከራ አወገዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ላይ የታቃጣውን የግድያ ሙከራ አወገዙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሱዳን ሕዝብ ሰላሙን ለማስጠበቅ ከፍተኛ ዋጋ ከፍሎ የሚደነቅ እርምጃ መውሰዱን በፌስቡክ ገፃቸው ገልጸዋል።…

ምክር ቤቱ በነገው ዕለት በሚያካሂደው ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል። በነገው ዕለት በሚያካሂደው ስብሰባም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። በመደበኛ ስብሰባው…

መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን ቢያሰፋም አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፈር እየለቀቁ ነው – ብሮድካስት ባለስልጣን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን መንግስት የሃሳብ ነጻነት በዴሞክራሲያዊ መንገድ እንዲያድግ የፖለቲካ ምህዳሩን ቢያሰፋም አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፈር እየለቀቁ እንደመጡ መመልከቱን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጿል። የባለስልጣኑ ምክትል…