የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፍ አጋርነት የትምህርት ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፍ አጋርነት የትምህርት ልዑካን ቡድን ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ። የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ የዓለም አቀፍ አጋርነት ለትምህርት ዋና ስራ አስፈፃሚ አሊስ ኦልብራይትና ልዑካቸውን…
ጤና ከቻይና ውጭ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 20 ሺህ በላይ ደርሷል Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቻይና ውጭ ባሉ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 20 ሺህ በላይ መድረሱ ተገልጿል። በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ በአሁኑ ወቅት 93 በሚደርሱ የዓለም ሀገራት ውስጥ መስፋፋቱ ነው የተነገረው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በተለያዩ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ምክክር አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሠራዊቱ ዘንድ የሚከናወኑ ተቋማዊ እና መዋቅራዊ ለውጦችን በተመለከተም ምዘና…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የህዝብ አንድነት እንዲሸረሸር በሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግሥት የህዝብ አንድነትና አብሮነት እንዲሸረሸር በሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ፋና ስብስብ የ103 ዓመቱ አዛውንት ከ27 አመቷ ወጣት ጋር ጋብቻ ፈጽመዋል Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ27 ዓመት ወጣት ሴት ጋር ትዳር የመሰረቱት የ103 ዓመቱ አዛውንት አነጋጋሪ ሆነዋል። በቅርቡ በኢንዶኖዥያ ደቡብ ሱላወሲ ግዛት አንድ የ103 ዓመት የእድሜ ባለጸጋ የ27 ዓመቷን ወጣት በደማቅ የሰርግ ስነ ስርዓት ማግባታቸው ተሰምቷል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ከግድያ ሙከራ ተረፉ Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ከግድያ መኩራ መትረፋቸው ተገለፀ። ካርቱም ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ባጀቡት ተሽከርካሪዎች ላይ ጥቃት መፈፁሙን የሀገሪቱ መንግስት ቴሌቪዥን ዘግቧል። የሀገሪቱ ቴሌቪዥን በዘገባው ጠቅላይ…
ቴክ ወጣቱ ጥቅም ላይ ከዋሉ ቁሳቁሶች በኤሌክትሪክ ሃይል የምትንቀሳቀስ ባጃጅ ሰርቷል Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል አዊ ዞን ጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት የአካባቢ ቁሳቁሶችን በመጠቀም በኤሌክትሪክ ሃይል የምትንቀሳቀስ ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) ሰርቷል። ሙሃመድ ሁሴን የተባለው ይህ ወጣት ከዚህ በፊት አገልግሎት ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ግብጽ በአፍሪካ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ሞት አስመዘገበች Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጽ በአፍሪካ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ሞት አስመዘገበች። የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ሟቹ የ60 አመት ጀርመናዊ ሲሆኑ፥ ከሳምንት በፊት ነበር ግብጽ የገቡት። ግለሰቡ ግብጽ ከገቡ በኋላ በቀይ ባህር ዳርቻ መዝናኛ ሁርጋዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋሞ አባቶችን የሰላም ተምሳሌትነት የሚዘክር የባህል ሲምፖዚየም ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋሞ አባቶችን የሰላም ተምሳሌትነት የሚዘክር የባህል ሲምፖዚየም በዛሬው እለት ተካሄደ። ሲምፖዚየሙ “የጋሞ አባቶች የሰላም ተምሳሌትነት ለሃገር ግንባታ" በሚል መሪ ቃል በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሄዷል። የጋሞ ልማት ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንቦጭ አረምን ማስወገድ ያስችላል የተባለው ቴክኖሎጂ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣና ሃይቅ የተከሰተውን የእንቦጭ አረም ማስወገድ ያስችላል የተባለው ቴክኖሎጂ ወደ ስራ መግባቱ ተገልጿል። የጣና ሃይቅ እና የሌሎች ውሃ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር አያሌው ወልዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…