የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። ቫይረሱን ለመቆጣጠር የተቋቋመው ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ስራውን ገምግሟል። በዚህ ወቅትም ቫይረሱ እስካሁን…
የዜና ቪዲዮዎች የሸገር ዳቦ ፋብሪካ 90 በመቶ መጠናቀቁ ተገለፀ Tibebu Kebede Mar 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=xvKe9uPf6_c
ትንታኔና አስተያየት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዓለም ዓቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት Tibebu Kebede Mar 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዓለም ዓቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት መልዕክት አስተላልፈዋል። ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን እንደ ሌሎች ሀገራት ሁሉ በዛሬው ዕለት እያከበርን ነን፡፡ ይህንን ዓመት…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሸነፈ Tibebu Kebede Mar 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተካሂደዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ የፕሪምየር ሊጉን መምራት የሚችልበትን እድል ሳይጠቀምበት ቀርቷል። ወልቂጤ ከተማን ያስተናገዱት ፈረሰኞቹ 1…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአልሸባብ ከፍተኛ አዛዥ የነበረው በሽር መሃመድ ኮርጋብ በሶማሊያ በተፈፀመ የአየር ጥቃት ተገደለ Tibebu Kebede Mar 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የአልሸባብ ከፍተኛ አዛዥ የነበረው በሽር መሃመድ ኮርጋብ በሶማሊያ በተፈፀመ የአየር ጥቃት መገደሉ ተገለፀ፡፡ አሜሪካ በፈረንጆቹ 2008 በሽር መሀመድ ኮርጋብ የሚገኝበትን ለጠቆመ 5ሚሊየን ዶላር ሽልማት አበረክታለሁ በማለት ቃል ገብታ ነበር።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጊምቢቹ ወረዳ ነዋሪዎች ከአንድ ዓመት በፊት በአውሮፕለን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች የሙት ዓመት መታሰቢያ አደረጉ Tibebu Kebede Mar 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የጊምቢቹ ወረዳ ነዋሪዎች ከአንድ ዓመት በፊት በአውሮፕለን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች የሙት ዓመት መታሰቢያ አደረጉ:: ባለፈው ዓመት መጋቢት 1 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 302 ቦይንግ 737…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴን ግድብ በተባበረው አንድነታችን፣ ክንዳችን እና ሀብታችን ሰርተን የምንጨርሰው መሆናችን እናረጋግጣለን- የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የምክክር መድረክ Tibebu Kebede Mar 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ዩኒቨርስቲዎች የምክክር መድረክ የህዳሴ ግድብ በተመለከተ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ ኢፍትሃዊ የሆነ ውሳኔ ለመወሰንና ለማስወሰን እንዳንድ ሀገራት የተዛባ ውሳኔ እንዲሰጥ ጫና ለመፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ሰርቲ በተባለ ስፍራ ማምሻውን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ። የህዝብ ማመላለሻ ሚኒ ባስ መኪና ከተሳቢ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው አደጋው የደረሰው። የአንጎለላና…
ፋና 90 የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ቆይታ በዳዋሮ Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RlD2_jZ_iBM&t=2s
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በኮንታ ልዩ ወረዳ ጉብኝት አደረጉ Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የማኅበረሰብ ውይይት ለማካሄድ በኮንታ ልዩ ወረዳ ጉብኝት አድርገዋል። በልዩ ወረዳው በተገኙበት ወቅትም ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በኮንታ ልዩ ወረዳ የመጀመሪያ ጉብኝታቸውን ያደረጉት…