Fana: At a Speed of Life!

የአድዋ ድል በዓል ኢትዮጵያውያን በየትኛውም ወቅት በሀገር ልዕልና፣ መብት እና ነፃነት ዙሪያ እንደማይደራደሩ ያሳየ ነው – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 124ኛው የዓድዋ የድል በዓል በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በዛሬው ዕለት ተከብሯል። የድል በዓሉ የጣሊያን ወራሪ ድል በተደረገበት የዓድዋ ተራሮች ስርም በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የትግራይ ክልል ምክትል…

124ኛው የዓድዋ ድል በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 124ኛው የዓድዋ ድል በዓል ተከብሮ ዋለ። በዓሉን ምክንያት በማድረግም በአዲስ አበባ ንጋት ላይ መድፍ ተተኩሷል። በዓሉ በአዲስ አበባ ሚኒሊክ አደባባይ ላይ አባት እና እናት አርበኞች፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተወካዮች እንዲሁም…

አድዋ ኢትዮጵያውያን አንድም ብዙም መሆናችንን ያሳየንበት ታሪክ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የዐድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን በተመለከተ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መልእክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዶክተር ዐቢይ በመልእክታቸው፥ ዐድዋ በየትውልዱ እየተመነዘረ ለብልፅግና ጉዟችን…

የክልል መንግስታት ለዐድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልል መንግስታት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር እና የፌደራል ተቋማት ለዐድዋ ድል መታሳቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት እያስተላለፉ ነው። የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባወጣው መግለጫ፥ የአድዋ ድል የሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ሲ.ኤም.ሲ አካባቢ የተከሏቸውን ችግኞች ውሃ የማጠጣት ስራ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሲ ኤም ሲ አካባቢ የተከሏቸውን ችግኞች ውሃ የማጠጣት ስራ አከናውነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደምም በዚሁ በሲ.ኤም.ሲ እና ብስራተ-ገብርኤል አካባቢ ተገኝተው በክረምቱ ወቅት የተተከሉ ችግኞችን ውሃ…

የጀመርነውን የለውጥ ጉዞ ለመቀላቀልና በተሻለ ፍጥነት ለማስቀጠል ዝግጁ ሁኑ- ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ ተቀጣሪ ሰራተኞች የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ለመቀላቀልና በተሻለ ፍጥነት ለማስቀጠል ዝግጁ እንዲሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እንጂነር ታከለ ኡማ ተናገሩ። የከተማአስተዳደሩ ያወጣውን የስራ ቅጥር ፈተና በላቀ ውጤት…