Fana: At a Speed of Life!

በአየርላንድ፣ ኢኳዶር፣ አርሜኒያና ኳታር አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቨይረስ ስርጭት እየጨመረ የመጣ ሲሆን፥ በአየርላንድ፣ኢኳዶር ፣አርሜኒያ እና ኳታር አዲስ ቫይረሱ ተጠቂዎች መገኘታቸው ተገልጿል። መነሻውን ከቻይና ውሃን ግዛት አድርጎ የተቀሰቀሰው የኮሮና ቫይረስ በርካታ ሃገሮችን እያዳረሰ ይገኛል።…

ቀነኒሳ በቀለ የለንደን ቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን ውድድርን ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን የተካሄደውን የቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን ውድድርN ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈ። ቀነኒሳ በዛሬው እለት በብሪታኒያዋ ለንደን ከተማ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር 1 ሰዓት 00 ደቂቃ 22 ሰከንድ በሆነ ጊዜ…

የቃሊቲ የአውቶቢስ ዴፖ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቃሊቲ የአውቶቢስ ዴፖ ግንባታ 98 በመቶ ተጠናቀቀ።   የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በመጠናቀቅ ላይ ያለውን ይህን የአውቶቢስ ዴፖ ዛሬ ጎብኝተዋል።   በዚህም ወቅት ዴፖው በአንድ ወር…

ብርሃኑ ለገሰ የቶክዮ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በጃፓን ቶክዮ በተካሄደው የማራቶን ውድደር ኢትዮጵያዊው ብርሃኑ ለገሰ አሸናፊ ሆነ።   ብርሃኑ ውድድሩን 2 ሰዓት ከአራት ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመጨረስ ነው አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀው።   በማራቶን ሩጫው 38 ሺህ…

በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በመደገፍ ዛሬ በወሊሶ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በመደገፍ ዛሬ በወሊሶ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ። በሰልፉ ላይ በርካታ የከተማዋ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። ሰልፈኞቹ መነሻችን መደመር መድረሻችን ብልፅግና ነው የሚል እና ሌሎች መፈክሮችን በማሰማት…

የአድዋ ድል በአልን ምክንያት በማድረግ በደብረ ብርሃን የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 124ኛውን የአድዋ ድል በአልን ምክንያት በማድረግ በደብረ ብርሃን ከተማ የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ። በአትሌት ፋንቱ ሚጌሶ በተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ላይ ከተለያዩ ክለቦች የመጡ አትሌቶችና የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።…

አንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያው አቶ ውብሸት ወርቃለማው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያው አቶ ውብሸት ወርቃለማው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አቶ ወብሸት ባደረባቸው ህመም በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በህክምና ሲረዱ ቆይተው ትናንት ነበር ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት። በኢትዮጵያ የማስታወቂያ…