የሀገር ውስጥ ዜና 96 ኢትዮጵያውያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ የሆኑ 96 ኢትዮጵውያን በዛሬው ዕለት ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ እስር ቤቶች የቆዩ መሆናቸውን በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና 6 ሚሊየን ህፃናትን ከመቀንጨር ለመታደግ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮግራምን ውጤታማ በማድረግ በመቀንጨር የተጠቁ 6 ሚሊየን ህፃናትን ለመታደግ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል። የሰቆጣ ቃል ኪዳን የሙከራ ምእራፍ ትግበራ የ2012 ዓ.ም የመጀመሪያ ግማሽ አመት አፈጻጸም ግምገማ በዋግኽምራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ETRSS-1 ሳተላይትን መቆጣጠርና መረጃ የመሰብሰብ ስራ በኢትዮጵያውያን እየተካሄደ መሆኑን ተገለፀ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ራሳቸውን ችለው ETRSS-1 ሳተላይትን የመቆጣጠርና መረጃዎችን የመሰብሰብ ስራ መስራት መጀመራቸውን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ። የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያትም የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያትም የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በተለምዶ ጨው በረንዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በህብረተሰቡ ጥቆማ…
ፋና ስብስብ ከሞቱ ከ10 ሰዓታት በኋላ ዳግም ነብስ የዘሩት አዛውንት Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሞቱ ከ10 ሰዓታት በኋላ ዳግም ነብስ የዘሩት ዩክሬናዊት አዛውንት ብዙዎቹን እያነጋገሩ ነው። ዩክሬናዊቷ የ83 ዓመት አዛውን ህይወታቸው ማለፉን በህክምና ባለሙያ እና በፖሊሶች ከተረጋገጠ ከአስር ሰዓታት በኋላ ዳግም ከሞት አምልጠው ነብስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጅነር ታከለ ኡማ ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። ኢንጅነር ታከለ የጎተራ ቄራ ፑሽኪን አደባባይ እና የወሎ ሰፈር ዑራኤል የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ነው የጎበኙት። የመንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ሊሻገሩ የነበሩ 96 ሴቶች ተያዙ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለመሻገር የሞከሩ 96 ሴቶች መያዛቸውን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለጸ። ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የመጡት ሴቶች ጎንደር ከተማ ባረፉበት ሆቴል ውስጥ ከህብረተሰቡ በተሰጠ ጥቆማ መያዛቸውን፥ የጎንደር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የከባድ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ሰዓት ማሻሻያ ተደረገበት Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የከባድ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ሰዓት ላይ ማሻሻያ ተደረገ። በዚህ መሰረት ጠዋት ከ3 ጀምሮ እስከ ቀኑ 10 ሰዓት ከ30 ድረስ መንቀሳቀስ ይችላሉ ተብሏል። ከዚህ ባለፈም ምሽት ላይ ከ12 ሰዓት በኋላ እንዲንቀሳቀሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጠ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጥቷል። አየር ኃይሉ በዛሬው እለት በቢሾፍቱ በሚገኘው የኢፌዴሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው ስነ ስርዓት ላይ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ…
ቢዝነስ በህንድ የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት፣ ንግድና ቱሪዝም መስኮች የሚያስተዋውቅ ፎረም ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በማድህያ ፕራዴሽ ግዛት ዋና ከተማ ቦህፓል የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት፣ ንግድና ቱሪዝም መስኮች የሚያስተዋውቅ ፎረም ተካሄደ። በኒውዴልሂ የሚገኘው የኢፌዴሪ ኤምባሲ ከማድህያ ፕራዴሽ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር…