የሀገር ውስጥ ዜና በአሰላ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ የሚያበረታታ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በድጋፍ ሰልፉ በዞኑ ከሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች እና ከአሰላ ከተማ የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። የድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ሰላማዊ አፍሪካን ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት እንደሚደግፍ ገለፀ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት አፍሪካን ከጦር መሳሪያ ድምጽ ነፃ ለማድረግ በአፍሪካ ህብረት አባል አገሮች የተጀመረው ስራ እውን እንዲሆን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። 10ኛው የአውሮፓ ህብረት እና የአፍሪካ ህብረት የጋራ ስብሰባ በዛሬው እለት በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የ27 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ የመግባቢያ ስመምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ድጋፍ የሚውል የ27 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ሁለቱ ሀገራት ሶስት የመግባቢያ ስምምነቶችን ነው የተፈራረሙት። ስምምነቱ በ6 ዓመት የሚፈፀም እና…
ፋና 90 ጠ/ሚ ዐቢይ በከምባታ ጠምባሮ ዞን ያደረጉት ንግግር Tibebu Kebede Feb 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=9VjVVab8J30
ፋና 90 የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቆይታ በከምባታ ጠምባሮ እና ሃላባ ዞን Tibebu Kebede Feb 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NmxAcRXJI0k
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ባህሬን የንግድና የባህል ፌስቲቫል ሳምንት ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ባህሬን የንግድና የባህል ፌስቲቫል ሳምንት ተጀመረ። በባህሬን የኢፌዴሪ የክብር ቆንስላ ፅህፈት ቤት ኩዌት ከሚገኘው ሚሲዮን ጋር በጋራ የባህል ፌስቲቫሉን አዘጋጅተዋል። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የህዝብ ለህዝብ…
ፋና 90 ከወራት በፊት በ10 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በጀት የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አፈፃፀም Tibebu Kebede Feb 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RQNNlpVuPLM
ፋና 90 ጠ/ሚ ዐቢይ በሀላባ ዞን ያደረጉት ንግግር Tibebu Kebede Feb 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OlT2JrEWtUM
ፋና 90 የአቶ ንዋይ ገብረአብ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Tibebu Kebede Feb 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=aL8Ye2a0nds
የሀገር ውስጥ ዜና የአቶ ንዋይ ገብረአብ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Tibebu Kebede Feb 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለረዥም ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር የኢኮኖሚ አማካሪ ሆነው ያገለገሉት አቶ ንዋይ ገብረአብ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። አቶ ንዋይ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው የካቲት 16 ቀን 2012 ዓ.ም…