Fana: At a Speed of Life!

የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ማጠናከር የሚያስችሉ ስራዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ይሰራሉ – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ማጠናከር የሚያስችሉ ስራዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ እንደሚሰሩ የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በሚኒስቴሩ የሰላም ግንባታ ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን መኮንን፥ በሃገር አቀፍ…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጣሊያኑ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጣሊያኑ አቻቸው ሉዊጂ ዲማዮ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ከዚህ ባለፈም ሃገራቱ በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እንዲሁም…

ኢ/ር ታከለ ኡማ ከወራት በፊት በ10 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በጀት የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከወራት በፊት በ10 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በዚህም የአድዋ ማዕከል ፕሮጀክትን፣ 1 ሺህ መኪኖችን የማስቆም አቅም ያለውን የታላቁ ቤተ መንግስት…

ማንኮራፋት አለማንኮራፋቱን ለማረጋገጥ እንቅልፉን በኢንተርኔት ያስተላለፈው ቻይናዊ ታዋቂ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በመኝታ ወቅት ማንኮራፋትና አለማንኮራፋቱን ለማረጋጋጥ በሚል እንቅልፉን በቀጥታ የኢንተርኔት ስርጭት ለተከታዮቹ ያደረሰው ቻይናዊ ወጣት ታዋቂነቱን አሳድጓል። ወጣቱ በመኝታ ወቅት ማንኮራፋቱን ለማረጋገጥ በሚል ነበር እንቅልፉን ዶዩን በተሰኘው…

በኮድ ሁለት ሲሰሩ የነበሩ የዶልፊን ቫን ተሽከርካሪዎች ጥያቄ ምላሽ አገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2008 ዓ.ም ባገለገሉ የዶልፊን ቫን ተሽከርካሪዎች የታሪፍ ውዝግብ ምክንያት ኤክሳይስ ታክስ ሳይከፈልባቸው ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ የተደረጉ ተሽከርካሪ ባለቤቶች ያቀረቡት ቅሬታ መፈታቱን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። ተሽከርካሪዎቹ ወደ ሀገር…

ቢል ጌትስ በምስራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት 10 ሚሊየን ዶላር ለገሰ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በምስራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መንጋን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት 10 ሚሊየን ዶላር ለገሱ። ገንዘቡ በዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) አማካኝነት የበረሃ አንበጣን መስፋፋት ለመከላከል የሚደረገውን…

ፌዴሬሽኑ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከውድድር አገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከማንኛውም ውድድር ማገዱን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ ለወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በጻፈው ደብዳቤ፥ ባለፈው ዓመት ክለቡን ካገለገሉት ስምንት ተጫዋቾች ጋር በተያያዘ ጥር 14 ቀን 2012…

በሐዋሳ ከተማ የድንጋይ ማውጫ ካባ ተደርምሶ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሐዋሳ ከተማ የድንጋይ ማውጫ ካባ ተደርምሶ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ። በከተማው ሐዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ሐዌላ ወንዶ ቀበሌ በደረሰው ናዳ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ፥ ሶስት ሰዎች ደግሞ የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ…