Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት መስፈርቶችን በፖሊስ የስልጠና ስርዓት ትምህርት ማካተት በሚቻልበት ሁኔታ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት መስፈርቶች በፖሊስ የስልጠና ስርዓት ትምህርት ውስጥ በሚካተቱበት ሁኔታ ላይ ውይይት መካሄዱን ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ። በውይይቱ ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ እና ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የተውጣጡ…

ሆንግ ኮንግ ለነዋሪዎቿ የገንዘብ ስጦታ ልታበረክት ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሆንግ ኮንግ ለነዋሪዎቿ የ1 ሺህ 200 ዶላር ገንዘብ ልትሰጥ ነው። ስጦታው የነዋሪዎችን የገንዘብ አቅም ለማጎልበት እና ያለባቸውን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማቃለል ያለመ ነው ተብሏል። በዚህም እድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ 7 ሚሊየን ቋሚ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የሀላባ ሕዝቦች የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ለማድረግ እንዲሰሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀላባ ሕዝቦች በኢትዮጵያ የነበራቸውን ታሪክ የሃገሪቱን ብልፅግና እውን ለማድረግ እንዲጠቀሙበት ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት በቁሊቶ ስታዲየም ከሀላባ ዞን ለተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች መልዕክት…

በኦሮሚያና አፋር ክልሎች በ28 ሚሊየን ዶላር የሚተገበር የትምህርት ቤት ምገባ መርሀ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያና በአፋር ክልሎች የሚገኙ ህጻናትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የትምህርት ቤት ምገባ መርሀ ግብር ይፋ ሆነ። ለመርሃ ግብሩ 28 ሚሊየን ዶላር የተመደበ ሲሆን፥ 677 ሺህ 247 ህጻናት ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል። መርሃ ግብሩ በዓለም ምግብ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ኢትዮጵያን መገንባት ቀዳሚ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ታላቅ ሃገር ሳይኖር ታላቅ ህዝብ ስለማይኖር ኢትዮጵያን መገንባት ቀዳሚ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዱራሜ ከተማ በስታዲየም ለተሰበሰቡ ነዋሪዎች ንግግር አድርገዋል።…

ለቤት እንስሳት ምግብ የሚያቀርበው መተግበሪያ ቅሬታ ቀረበበት

አዲስ አበባ ፣የካቲት 18 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ለቤት እንስሳት ምግብ በሚያቀርበው መተግበሪያ ላይ ተጠቃሚወች ቅሬታ ማቅረባቸው ተነግሯል። መተግበሪያው በዘመናዊ ስልኮች በሚደርሰው መልዕክት አማካኝነት ለቤት ለእንስሳቶች ምግብ ያቀርባል። ይሁን እንጂ መተግበሪው ከሰሞኑ በገጠመው ችግር…

ከ40 ሺህ በላይ ለመንግስት አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ40 ሺህ በላይ ለሆኑ የመንግስት አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው። ስልጠናው ብልፅግና ፓርቲ በሚያስተዳድርበት ሁሉም አካባቢዎች በሚገኙ 39 ጣቢያዎች እየተሰጠ መሆኑን፥ የብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አወሉ…

የፊት ጭምብል በመጠቀም የሚከሰት የጤና ችግርን ለመከላከል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፊት ጭምብል (ማስክ) በተለይም በትንፋሽ የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከላከል እንደሚረዳ ይታመናል። ከዚህ ጠቀሜታው ባሻገር ግን በበዛ መልኩ መጠቀም የራሱ ችግሮች እንዳሉት ባለሙያዎች ይገልጻሉ። የፊት ጭምብልን ረዘም ላለ ጊዜ ወይም ሰዓታት…

104 ኢትዮጵያውያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ የሆኑ 104 ኢትዮጵውያን በዛሬው ዕለት ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ኢሪንጋ በሚባለው ግዛት በሚገኝ እስር ቤት ውስጥ የቆዩ መሆናቸውን በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። በቅርቡ…

የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በአልጄሪያ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በአፍሪካዊቷ አልጀሪያ መገኘቱን የሃገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ አብደል ራህማን ቢን ቦዚድ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ ቫይረሱ ከጣሊያን በመጡ ሰዎች ወደ ሀገሪቱ መግባቱን…