Fana: At a Speed of Life!

በቱርክ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ቱርክ ቫን ግዛት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ። የሀገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሱሊማን ሶይሉ ፥በኢራን ድንበር አቅራቢያ በምትገኘው ቫን ግዛት በዛሬው ዕለት የመሬት መንቀጥቀት አደጋ መከሰቱን ተናግረዋል።…

የብሄራዊ በጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ማብሰሪያ ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የብሄራዊ በጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ማብሰሪያ ፕሮግራምተካሄደ። በፕሮግራሙ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የክልሎች ርዕሳነ መስተዳደሮች እና የከተማ አስተዳደሮች ከንቲባዎች ተገኝተዋል፡፡…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የተላከ ልዩ ልኡክ ከግብጽ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ ኤል ሲሲ ጋር ተገናኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የተላከ ልዩ ልኡክ ከግብጽ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ ኤል ሲሲ ጋር ተገናኘ። በልኡካን ቡድኑ ውስጥ የተካተቱት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት የፕሬስ…

አዳማና አምቦን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የድጋፍ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  አዳማና አምቦን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ለውጡን በመደገፍ ሰልፎች ተካሄዱ። የአዳማ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ለውጡን በመደገፍ ዛሬ ከጧቱ 12 ሰዓት ጀምረው ነው ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ያካሄዱት ። ሰልፈኞቹ “በትግላችን ያመጣነውን ለውጥ…

ጾሙ ምዕመናን ከጥላቻ፣ ፍትህን ከማጉደል፣ ከበደልና ዛቻ የሚቆጠቡበት ሊሆን ይገባል-ብጹዕ አቡነ ማቲያስ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ወርሃ ጾም ምዕመናን ከጥላቻ ፣ ፍትህን ከማጉደል፣ ሰውን ከመበደልና ከዛቻ እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አሳሰበች። የቤተክርስቲያኗ ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ነገ በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ…

የአዳማ ሪፌራል ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዳማ ሪፌራል ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የውስጥ ደዌና ከፍተኛ የቀዶ ህክምና ስፔሻልስቶችን ጨምሮ በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን 140 ዶክተሮችን ዛሬ አስመረቀ። ከተመራቂዎቹ መካከል ደቡብ ሱዳን የህክምና ስፔሻልስቶች ይገኙበታል። በምረቃው…

በETRSS 1 ሳተላይት ማምጠቅ ስራ ላይ ለተሳተፉ አካላት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በETRSS 1 ሳተላይት ማምጠቅ ስራ ላይ ለተሳተፉ አካላት እውቅና ሰጠ። ኢትዮጵያ የመጀመርያውን ሳተላይት ታህሳስ 10 ወደ ህዋ ማምጠቋ የሚታወስ ሲሆን፥ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ሰበታ ከተማ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ብቸኛ ጨዋታ ዛሬ ተካሂዷል። ሰበታ ከተማን በሜዳው ያስተናገደው  ሲዳማ ቡና ሰበታ ከተማን  1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የሲዳማን ብቸኛ የማሸነፊያ ጎልም  ይገዙ ቦጋለ በ56ተኛው ደቂቃ ማስቆጠር…