Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ኮሪያ ኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር መጨመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መነሻውን ቻይና ያደረገው የኮሮና ቫይረስ ወደ ደቡብ ኮሪያ መዛመቱ ተነግሯል። በሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱም ነው የተገለፀው። በደቡብ ኮሪያ በኮሮና ቫይረስ  አዲስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በአንድ ቀን ብቻ በእጥፍ…

በቻይና ውሃን ግዛት ተጨማሪ 19 ጊዜያዊ ሆስፒታሎች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮረና ቫይረስ መነሻ በሆነችው ውሃን በወረርሽኙ የተጠቁ በሽተኞችን ለመቀበል 19 ጊዜያዊ ሆስፒታሎችን ለመገንባት ማቀዷን ቻይና ገለፀች። ጊዜያዊ ሆስፒታሎቹ ሲጠናቀቁ እስከ 30 ሺህ አልጋዎችን የመያዝ አቅም እንዳላቸው ተገልጿል። ውሃን…

በሃገሪቱ እየተካሔደ ያለውን ለውጥ በመደገፍ የተለያዩ ከተሞች ነዋሪዎች ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገሪቱ እየተካሔደ ያለውን የብልጽግና ጉዞ እና የለውጡን አመራሮች እንደሚደግፉ የሃረር ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ በከተማው በሚገኘው ኢማም አህመድ ስታዲየም በመገኘት የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፈኞቹ “በሀገሪቱ…

የአዲስ አበባ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ835 ሚሊዮን ብር ወጪ ብር የሚገነባው የአዲስ አበባ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ።   በቻይናው የኮሙዩኒኬሽን እና ኮንስትራክሽን ኩባንያ (ሲ ሲ ሲ ሲ) የሚከናወነውን ይህን ግንባታ የከተማዋ አስተዳደር…

በሬዲዮ ፋና ለ19 ዓመታት ለተላለፈው አባ ጃምቦ ድራማ እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሬዲዮ ፋና ላለፉት 19 ዓመታት ሳይቆራረጥ በአፋን ኦሮሞ ለተላለፈው አባ ጃምቦ ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ እውቅና ተሰጠ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በማክበር ላይ የሚገኝ ሲሆን፥ በዛሬው እለትም የዚሁ አካል የሆነው…

ጅማ ዩንቨርስቲ ከ3 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩንቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 135 ተማሪዎችን አስመረቀ። የተመረቁት ተማሪዎች በመደበኛ፣ በማታ፣ በክረምት፣ በርቀትና ተከታታይ መርሀ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው። ከተማሪዎቹ መካከል 2…

በቡራዩ በፀጥታ ሃላፊና ሌሎች ሰዎች ላይ ጥቃት በማድረስ ህይወት ያጠፉ አካላትን ተከታትሎ እርምጃ እንደሚወስድ ፖሊስ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቡራዩ ከተማ አስተዳደርና ጸጥታ ክፍል ሃላፊ እንዲሁም በሌሎች ሰዎች ላይ ጥቃት በማድረስ ህይወት ያጠፉ አካላትን ተከታትሎ እርምጃ እንደሚወስድ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ። ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ የቡራዩ ከተማ የአስተዳደርና ጸጥታ ክፍል ሃላፊ…

የኢጋድን ትዕግስት የፈተነው የጁባ ፖለቲካ እና የሽግግር መንግስት ምስረታው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢጋድ አሸማጋይነት የሚካሄደው የደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግስት ምስረታ ነገ በጁባ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ከሱዳን ነጻነቷን ካወጀች 10 አመት ያልሞላት ደቡብ ሱዳን ነፃ ሀገር ሆና የራሷን ሰንደቅ ዓላማ በጁባ ካውለበለበች ሁለት ዓመት በኋላ…