Fana: At a Speed of Life!

ሳዑዲ ዓረቢያ ከየመን የተወነጨፈ ሚሳኤል ማክሸፏን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ከየመን የተወነጨፉ በርካታ ሚሳኤሎች ማክሸፏን አስታወቀች። ሳዑዲ መራሹ ጥምር ጦር እንዳስታወቀው፥ ሚሳኤሎቹ ከየመን ሃውቲ አማጽያን የተወነጨፉ ናቸው። ከተሞች ላይ ያነጣጠሩ ናቸው የተባሉት ሚሳኤሎች ከመዲናዋ ሰንዓ…

የጤና ሽፋን ተደራሽነትን ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የዓለም ጤና ድርጅት አጠቃላይ የጤና ሽፋን ተደራሽነትን ለማስፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር ባውሬማ ሃማ ሳምቦ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሃዲያ ሆሳዕና ጅማ አባጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ዛሬ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል። በሊጉ ግርጌ ላይ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና በጅማ አባጅፋርን በሃዋሳ ስታዲየም አስተናግዶ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የሃዲያ ሆሳዕናን ብቸኛ የማሸነፊያ…

በአማራ ክልል ከ720 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በአደገኛና መጤ አረም ተይዟል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ720 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በአደገኛና መጤ አረም መያዙን የአማራ ክልል የእፅዋት ዘርና ሌሎች ግብርና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ኳራንታይን ገለፀ። የክልሉ የእፅዋት ዘርና ሌሎች የግብርና ግብዓቶች ቁጥጥር ኳራንታይን…

ብሄራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ማብሰሪያ ስነ ስርዓት እሁድ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ማብሰሪያ ስነ ስርዓት የፊታችን እሁድ ይካሄዳል። ፕሮግራሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ነው የሚካሄደው። የሰላም ሚኒስቴር መርሃ ግብሩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፥…

የመንገዶች ባለስልጣን ያስገነባውን ቋሚ የማሳያ ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ያስገነባውን ቋሚ የማሳያ ማዕከል አስመረቀ። ማዕከሉ የተቋሙን የታሪክ ሂደት፣ ለሀገር ያበረከተውን አስተዋጽኦ እና በየዘመኑ የነበሩ ሂደቶችን በሰነድ እና በቁስ አካላት አካቶ የያዘ ነው። በተጨማሪም የተቋሙን…

ለሳምሰንግ ጋላክሲ ተጠቃሚዎች የደረሰው ያልታወቀው መልዕክት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም ላይ የሚገኙ የሳምሰንግ ጋላክሲ ስልክ ተጠቃሚዎች በትናንትናው ዕለት በስህተት ለመረዳት አስቸጋሪ ነው የተባለ የ1 ቁጥር መልዕክት ወደ ስልካቸው ገብቷል። ይህም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በርካታ የጋላክሲ ስልክ ተጠቃሚዎች ዘንድ ብዥታን…

ለሁለት ቀናት የተካሄደው የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የነበረው የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም የመስክ ምልከታ በማከናወን ተጠናቀቀ። በሲምፖዚየሙ ላይ የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርታማነት ላይ እያስከተለ ያለውን ተፅዕኖ የሚመለከትና ሌሎች ጥናታዊ ፅሑፎች ቀርበው…