Fana: At a Speed of Life!

አቶ ገዱ ከተለያዩ ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻቸው ማሪ ቱምባ ንዜዛ እና ከታንዛኒያ አቻቸው ፕሮፌሰር ፓላማ ጋምባ ጆን ካቡዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

በውሃ አቅርቦት፣ በሳኒቴሽንና በሃይጅን ዙሪያ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውሃ አቅርቦት፣ በፍሳሽ አወጋገድ እንዲሁም በንጽህና አጠባበቅ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሃገር አቀፍ የምክክር እየተካሄደ ነው። መድረኩን የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል ከጤና ሚኒስቴር ጋር…

ከቻይና ውሃን ከተማ የሚመጡ ሁሉም መንገደኞች ወደ ለይቶ ማቆያ ማእከል እንዲገቡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቻይና ውሃን ከተማ የሚመጡ ሁሉም መንገደኞች ወደ ለይቶ ማቆያ ማእከል እንዲገቡ መወሰኑን መደረጉን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ። ኢንስቲቲዩት የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ እና በኢትዮጵያ ቫይረሱን ለመከላከል እየተሰሩ ያሉ…

በአዲሱ የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ከአምራቾች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በአዲሱ የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ከአምራቾች ጋር ተወያየ። አዲሱ የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጅ በቅርቡ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረቡ ይታወሳል። ይህን በተመለከተም ሚኒስቴሩ ከሚመለከታቸው የተለያዩ አምራቾች…

በአማራ ክልል በ421 ሚሊየን ብር አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በ421 ሚሊየን ብር 200 አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሊጀመር መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ከተያዙ 118 ነባር የመስኖ ፕሮጀክቶች መካከል 89ኙ እስከ ቀጣዩ መጋቢት 30 ቀን 2012…

ተንቀሳቃሹ መስጊድ በጃፓን

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን ጎዳናዎች በከባድ የጭነት ተሽከርካሪ ተንቀሳቃሽ መስጊድ ተሰርቷል። ተንቀሳቃሹ መስጊድ የሚል መጠሪያ ያለው ይህ መስጊድ 48 ስኩዌር ሜትር ስፋት ሲኖረው፥ ከመኪናው የኋላ ክፍል የሚከፈት የተሟላ የፀሎት ክፍል አለው። የዚህ ተንቀሳቀሽ…