Fana: At a Speed of Life!

ኢጋድን ጠንካራና ተፎካካሪ ድርጅት ለማድረግ እንደሚሰሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ ዋና ፀሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ድርጅቱ ጠንካራ ሆኖ እንዲወጣ በትጋት እንደሚሰሩ ገልጸዋል። ኢጋድ ለ34 ዓመታት ገደማ ከፊል የምስራቅ አፍሪካ ሃገራትን አባል አድርጎ ሁሉን ዓቀፍ ቀጠናዊ…

በዚምባብዌ ማዕድን ማውጫ ስፍራ በደረሰ አደጋ 20 ሰዎች በአፈር ሲቀበሩ 2 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዚምባብዌ ማዕድን ማውጫ ስፍራ በደረሰ አደጋ 20 ሰዎች በአፈር ሲቀበሩ የሁለት ሰዎች ህይዎት አልፏል። ማዕድን አውጭዎቹ ከመዲናዋ ሐራሬ በስተምዕራብ 200 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ አካባቢ በስራ ላይ እያሉ ነው አደጋው የደረሰባቸው ተብሏል።…

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አንዳንድ የአፍሪካ አየር መንገዶች ወደ ቻይና በረራ ማቋረጣቸው ተቀባይነት የለውም – የአፍሪካ ህብረት

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት አንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት አየር መንገዶች ወደ ቻይና የሚያደርጉትን በረራ ማቋረጣቸው ተቀባይነት እንደሌለው የአፍሪካ ህብረት የበሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል ገለፀ። የማዕከሉ ዳይሬክተር ጆን ንኬንጋሶንግ፥…

ያለ አሽከርካሪ የሚሰራ የእቃ ማመላለሸ ተሽከርካሪ ሙከራውን ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ያለ አሽከርካሪ የሚሰራ የእቃ ማመላለሽ ተሽከርካሪ በአሜሪካ ጎዳናዎች ላይ ሙከራ እንዲያደርግ ፈቃድ አገኘ። ተሽከርካሪው የአሽከርካሪ ወይም የሰው እገዛ ሳያስፈልገው አገልግሎት ይሰጣል ነው የተባለው። ኑሮ በተባለው ኩባንያ የተሰራው…

ጠ/ሚ ዐቢይ 33ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 33ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን አስመልክቶ መልእት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልእክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ 33ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የፊታችን የካቲት 1 እና 2 በአዲስ አበባ…

ኡጋንዳ በኮሮና ቫይረስ ስጋት 100 ሰዎችን በለይቶ ማቆያ ስፍራ እንዲቆዩ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2012 (ኤፍቢሲ) ኡጋንዳ በኮሮና ቫይረስ ስጋት 100 ሰዎችን በለይቶ ማቆያ ስፍራ እንዲቆዩ አደረገች። የኡጋንዳ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ጃኔ ሩት የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል በሚል ከ100 በላይ ሰዎች በለይቶ ማቆያ ስፍራ እንዲቆዩ መደረጉን ተናግረዋል። በለይቶ…

በምስራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ዓለም አቀፍ ድጋፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት ዓለም አቀፍ ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ። በአካባቢው የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ መከላከል ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት እና ገለፃ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት…

የክልሎችን የእርስ በእርስ ግንኙነት ማጠናከር የሚያስችል ጥናት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር የክልሎችን የእርስ በእርስ ግንኙነት ለማጠናከር ባካሄደው የጥናት ግኝት ላይ ውይይት ማካሄዱን አስታወቀ። የሰላም ሚኒስቴር በክልሎች መካከል ያሉ ችግሮችን በመፍታት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በጥናት የተደገፉ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን…

አሜሪካ በየመን የአልቃይዳን መሪ መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በየመን የአልቃይዳ መሪ ቃሲም አል ራይሚን መግደሏን አስታወቀች። ከነጩ ቤተ መንግስት የወጣ መግለጫ አል ራይሚ በአሜሪካ መከላከያ በድሮን በተፈጸመበት ጥቃት መገደሉን ያመላክታል። ቃሲም አል ራይሚ ከፈረንጆቹ 2015 ጀምሮ በአረቢያን…

በቻይና የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ31 ሺህ ሲያልፍ ከ600 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በውሃን ግዛት በተቀሰቀሰ ኮሮና ቫይረስ የሚያዙ እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል። የቻይና ብሄራዊ የጤና ኮሚሽን በዛሬው እለት እንዳስታወቀው በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 636 ደርሷል። ከዚህ…