Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፊታችን ሰኞ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኞ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ሰኞ ልዩ ስብሰባውን ያካሂዳል። ጠቅላይ ሚኒስትሩም በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ…

የወረታ ደረቅ ወደብ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ) የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው። የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ ያስገነባው ደረቅ ወደብና ተርሚናል የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ተጠናቆ…

በአማራ ክልል ከ1 ሺህ 500 በላይ ግብር ከፋዮች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጥፋት በፈፀሙ ከ1 ሺህ 500 በላይ ግብር ከፋዮች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። እርምጃው የተወሰደባቸው ግብር ለመሰወር የሞከሩና የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ ሳይጠቀሙ አገልግሎት የሰጡ እንዲሁም ደረሰኝ ሳይሰጡ ክፍያ…

ወጪ እንድትቀንስ የተነገራት ጃፓናዊት ሞዴል ትዳሯን በሳምንቱ አፍርሳለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካቶ ሳሪ የተባለችው ጃፓናዊት የ29 ዓመት ሞዴል ወጪዋ በመብዛቱ በተጋባች በሳምንቷ ትዳሯን አፍርሳለች። ሞዴሏ ቅንጡ በሆነው የህይወት ዘይቤዋ እና ውድ ዋጋ ላላቸው የፋሽን አልባሳት ከፍ ያለ ፍቅር እንዳላት ይነገራል። ስሙ ያልተጠቀሰውና በቤት…

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በሀገር አቀፍ ምርጫ ዙሪያ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በዘንድሮው ሀገር አቀፍ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ውይይት አደረጉ።   ውይይቱ ተቋማዊ ነጻነታቸውና ገለልተኝነታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ በሀገር አቀፍ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት…

2 ሺህ 281 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሃገራቸው ሊመለሱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የሚገኙ 2 ሺህ 281 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሃገራቸው ሊመለሱ ነው። ተመላሾቹ በኬንያ የተለያዩ ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ከሶስት እስከ አራት አመታት የቆዩ ናቸው። ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ጋር…

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ለኢትዮጵያ የአንበጣ መከላከል ስራ የ800 ሺህ ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ኢትዮጵያ እያካሄደች ላለው የበረሃ አንበጣ መከላከል ስራ የ800 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የዓለም እርሻና ምግብ ድርጅት (ፋኦ) በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተውን የበረሃ…

ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት መነሻውን ቻይና ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ነው በሚል በዛሬው ዕለት አውጇል። በዓለም ህዝብ ላይ ከፍተኛ ስጋትን በደቀነው  እና ከ300 ሰዎች ለህልፈተ ህይወት ከዳረገው ቫይረስ ራስን…

በብሪታንያ ሁለት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ ሁለት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸው ተነገረ። ግለሰቦቹ የአንድ ቤተሰብ አባላት ሲሆኑ፥ ኒውካስትል በሚገኝ ልዩ የህክምና ማዕከል ክትትል እየተደረገላቸው ነው ተብሏል። 83 የብሪታንያ ዜጎች እና 27 የተለያዩ ሃገራት ዜጎች…

በአፍሪካ የልዩ ኦሊምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ 7 ሜዳሊያዎችን አገኘች

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ፍጻሜውን ባገኘው የአፍሪካ ልዩ ኦሊምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ 7 ሜዳሊያዎች በማግኘት አጠናቃለች። የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ስፖርተኞች የሚሳተፉበት የአፍሪካ የልዩ ኦሊምፒክ ውድድር በግብጽ ካይሮ፥ በአትሌቲክስ፣ በእግር ኳስ፣ በቅርጫት…