Fana: At a Speed of Life!

ጎግል በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ መረጃ የሚያቀርብ ማንቂያ ወደ ስራ አስገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል ስለኮሮና ቫይረስ መረጃዎችን ለማቅረብ የኤስ ኦ ኤስ ማንቂያን ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ። ኩባንያው በትናንትናው ዕለት ወደ ስራ ያስገባው ማንቂያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አስፈላጊ መረጃዎችን ለማድረስ ያግዛል ተብሏል። ስለኮሮና…

የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብርን በዘላቂነት ለማስቀጠል ቁርጠኛ አቋም እንዳለው የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ ቦርድ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብርን በዘላቂነት ለማስቀጠል ቁርጠኛ አቋም እንዳለው የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ ቦርድ አስታውቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ባሳለፍነው ሳምንት  የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ ቦርድ እንዲቋቋም መወሰኑ…

በኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ መካከል በትምህርት ዘርፍ ያለው ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በደቡብ ኮሪያ መካከል በትምህርት ዘርፍ ያለው የትብብር ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ። በደቡብ ኮሪያ ትምህርት ሚኒስትር የዓለም አቀፍ ትምህርት ብሔራዊ ኢንስቲቲዩት ምክትል ዳይሬክተር የተመራ ልዑክ ከኢፌዴሪ የትምህርት…

የመዲናዋን የውሃ ስርጭት ለማሻሻል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን የመዲናዋን የውሃ ስርጭት ለማሻሻል እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ባለፉት ስድስት ወራት 5 ኪሎ ሜትር ከፍተኛ እና ከ60 ኪሎ ሜትር በላይ መለስተኛ የውሃ መስመር ዝርጋታ ማከናወኑንም አስታውቋል።…

ምክር ቤቱ የተሻሻለውን የኢንቨስትመንት አዋጅ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሻሻለውን የኢንቨስትመንት አዋጅ አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባው በተሻሻለው የኢንቨስትመንት አዋጅ ላይ ተወያይቷል። አዋጁ የግሉ ዘርፍ የነበረውን…

የኬንያ አየር መንገድ የቻይና በረራዎችን በጊዜያዊነት አገደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኬንያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የቻይና በረራዎችን ለጊዜው ማገዱን አስታወቀ። አየር መንገዱ ከኬንያ ቻይና እንዲሁም ከቻይና ኬንያ የሚደረጉ በረራዎችን ማገዱን አስታውቋል። የእገዳውን የጊዜ ርዝመት ለመወሰን ከጤና እና…

ተመራማሪዎች ለኮሮና ቫይረስ ክትባት ለማግኘት ጥረት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት ዓለም ላይ በተከሰቱት የኢቦላ እና ዚካ ቫይረሶች የበርካቶች ህይወት አልፏል ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችም ተከስተዋል። ከሰሞኑም መነሻውን ቻይና ያደረገውና ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት እየተዛመተ የሚገኘው ኮሮና ቫይረስ…

የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት የዶናልድ ትራምፕን የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም እቅድ ተቹ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሳይድ የዶናልድ ትራምፕን የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም እቅድ ኢ ፍትሃዊ ነው ሲሉ ተችተውታል። ፕሬዚዳንቱ የሰላም እቅዱን “የምዕተ ዓመቱ ኢ ፍትሃዊነት” ሲሉ ገልጸውታል። የሰላም እቅዱን አስመልክተው ባደረጉት…

የሐረሪ፣ ምስራቅ ኦሮሚያ፣ ፌደራል ፖሊስና መከላከያን ያካተተው የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ ሁኔታ ላይ መከረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረሪ፣ ምስራቅ ኦሮሚያ፣ ፌደራል ፖሊስና መከላከያን ያካተተው የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ምክክር አድርጓል። የፀጥታ ምክር ቤቱ ባካሄደው መድረክ የስድስት ወር ግምገማን ጨምሮ በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ፣ ህገ ወጥ የመሳሪያ እና…

ዐይነ ሥውሩ በፈረስ ጉግስ ውድድር አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች 80ኛ ዓመት በዓል ቅድመ ዝግጅት ላይ በተደረገ የፈረስ ጉግስ ውድድር ዐይነ ሥውሩ አሸናፊ ሆነዋል። ማየት ለሚችሉት ፈታኝ እና ከፍተኛ ጥንቃቄ በሚጠይቀውና በከፍተኛ ፍጥነት በሚከናወነው የፈረስ ጉግስ ውድድር ላይ ዐይነ…