ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት ኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት መነሻውን ቻይና ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ነው በሚል አወጀ። ድርጅቱ ቫይረሱን በዓለም አቀፍ የጤና ስጋትነት ያወጀው ከቻይና ውጭ ወደ ሌሎች ሀገራት መዛመቱን ተከትሎ ነው ተብሏል። የዓለም ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና የለይቶ ማከሚያ የህክምና ማዕከላት የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጎበኘ Tibebu Kebede Jan 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖቭል ኮሮና ቫይረስ አስቀድሞ መከላከል እና የለይቶ ማከሚያ የህክምና ማዕከላት ላይ እየተሰራ ያለው የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ጉብኝት ተካሄደ። የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ተወካዮች እና የሲዲሲ ተወካዮች የቅድመ…
የዜና ቪዲዮዎች ዱካ ሁሉ-የመኪና ዝርፊያን መቆጣጠር የሚያስችለው መተግበሪያ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=kQFbr-1nUXM
የዜና ቪዲዮዎች ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የሆቴሎች ዝግጅት Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0B5-uY3mNwc
የዜና ቪዲዮዎች የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የስድስት ወራት አፈጻጸም Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=n-AbQyyIZhs
የዜና ቪዲዮዎች ከፍተኛ አመራሮች ከታገቱ ተማሪዎች ወላጆች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=AWmDZJMDVd0
ስፓርት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት በሃዋሳ ከተማ ስታዲየም ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 5 ለ 0…
ቴክ ፌስቡክ የፊት ገጽታን ለመለየት በሚጠቀምበት መሳሪያ ዙሪያ የነበረውን ውዝግብ እልባት ሰጠ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 21፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ የሰዎችን ምስል ለማጣራት እና ለመለየት የሚጠቀምበት መሳሪያ ጋር ተያይዞ ለረጅም ጊዜ የዘለቀውን የህግ ክርክር እልባት መስጠቱ ተገልጿል። ፌስቡክ በፈረንጆቹ 2010 የሰዎችን የፊት ገጽታ መለያዎች መሣሪያን መጠቀም በፈረንጆቹ 2010 ላይ …
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ግንባር ቀደም አርሶና አርብቶ አደሮችን በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለማሰማራት ዝግጅት ተጠናቋል ተባለ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል 5 ሺህ ግንባር ቀደም አርሶ እና አርብቶ አደሮችን ኢንቨስትመንትን ጨምሮ በንግድ እና አገልግሎት ዘርፍ ለማሰማራት የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁ ተገለፀ። በሀገሪቱ ግንባር ቀደም አርሶ እና አርብቶ አደሮችን በመለየት በተለያዩ…