በኦሮሚያ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚካሄዱ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የኮንትራት ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል የውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ግንባታቸው በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚካሄድ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የኮንትራት ውል ስምምነት ከስራ ተቋራጮች እና አማካሪዎች ጋር ተፈራረመ።
የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶቹ በ13 ዞኖች ውስጥ…