የ17 ዓመቱ የናሳ ተለማማጅ ከምድር በ1 ሺህ 300 የብርሃን አመት የምትርቅ አዲስ ፕላኔት አገኘ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) ውስጥ በተለማማጅነት የገባው የ17 አመቱ ታዳጊ ከምድር በ1 ሺህ 300 የብርሃን አመታት የምትርቅ አዲስ ፕላኔት አግኝቷል።
ወልፍ ኩኪዬር የተባለው ይህ ተለማማጅ ታዳጊ ፕላኔቷን ወደ ናሳ በገባ በሶስተኛ ቀኑ…