ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በአሜሪካ የጦር መንደር ላይ ጥቃት ከፈፀመች በኋላ የነዳጅ ዋጋ ማሻቀቡ ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ኢራቅ በሚገኙ ሁለት የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች ላይ ጥቃት መፈፀሟን ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ ከፍ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ በዚህም ያልተጣራ አንድ በርሚል የነዳጅ ዘይት በ1 ነጥብ 4 በመቶ ጭማሪ በማሳየት በመካከለኛው እስያ በ69 ነጥብ 21 ዶላር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሶማሊያ ፓርላማ አቅራቢያ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት አራት ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ ፓርላማ አቅራቢያ በተፈጸመ ቦምብ ጥቃት በርካቶች ለህልፈት መዳረጋቸው ተነገረ። በፍተሻ ጣቢያ አካባቢ በተፈጸመው ጥቃት እስካሁን አራት ሰዎች ሲሞቱ ከ10 ሰዎች በላይ መቁሰላቸው ተነግሯል። ለጥቃቱ አልሸባብ ኃላፊነቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገናኝ ኤጀንሲ አሰሪዎች ፌዴሬሽን ጥምረት ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገናኝ ኤጀንሲ አሰሪዎች ፌዴሬሽን ጥምረት በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል። ጥምረቱን የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት አገልግሎት ሰጭ ኤጀንሲዎች አሰሪ ማህበር፣ የዓለም አቀፍ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት…
ጤና ሙዚቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን የበለጠ ውጤታማ ያደርጋል – ጥናት Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙዚቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን የበለጠ ውጤታማ እንደሚያደርግ አንድ ጥናት አመላከተ። በብሪታንያ የተደረገው ጥናት ሙዚቃ እያዳመጡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማድረግ ውጤታማ እንደሚያደርግ ያመላክታል። ጥናቱ ከ25 እስከ 65 እድሜ ባላቸው…
ፋና ስብስብ ናሳ የሰው ልጅ ሊኖርበት የሚችል አዲስ ፕላኔት ማግኘቱን አስታወቀ Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የጠፈርና የህዋ ምርምር ተቋም (ናሳ) የሰው ልጅ ሊኖርበት የሚችል አዲስ ፕላኔት ማግኘቱን አስታውቋል። ቲ ኦ አይ 700 ዲ የተሰኘው ፕላኔት በመጠን ከምንኖርባት መሬት ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው ናሳ አስታውቋል። አዲሱ ፕላኔት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኔዳምኮ ካፒታል በቴክኖሎጂው ዘርፍ 10 ሺህ ወጣቶችን ማሰልጠንና ወደ ስራ የማስገባት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኔዳምኮ ካፒታል የተሰኘው የኔዘርላንድስ ቴክኖሎጂ ኩባንያ በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው ዘርፍ 10 ሺህ ወጣቶችን ማሰልጠንና ወደ ስራ የማስገባት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማሪያም ከኔዳምኮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምንዛሬ ተመን በገበያ እንዲወሰን ማድረጉ ከኢኮኖሚ ማሻሻያው ጋር የሚተገበር እንጂ በፍጥነት የሚገባበት አይደለም- መንግስት Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም /አይ ኤም ኤፍ/ ለኢትዮጵያ የሶስት አመታት ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የሚሆን የ2 ነጥብ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ብድርን ሲያጸድቅ ባወጣው መግለጫ ላይ ገንዘቡ ኢትዮጵያ ወደ ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሬ ተመን…
ቴክ ኡበርና ሃዩንዳይ በራሪ ታክሲዎችን በጋራ ሊሰሩ ነው Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍቢሲ) ኡበርና ሃዩንዳይ በራሪ ታክሲዎችን በጋራ ሊሰሩ መሆኑን አስታወቁ። ሁሉቱ ኩባንያዎች አዲስ የሚሰሩትን በራሪ ተሽከርካሪ በላስ ቬጋሱ የንግድ ትርኢት ይዘው እንደሚቀርቡ አስታውቀዋል። አራት ተሳፋሪዎችን የሚይዘው በራሪ ታክሲ በሰዓት እስከ 320…
ቢዝነስ የቻይናው ሻንግቴክስ ኩባንያ በ65 ሚሊየን ዶላር ወጪ በቦሌ ለሚ ሊሰማራ ነው Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ሻንግቴክስ ሆልዲንግ ኩባንያ በ65 ሚሊየን ዶላር ወጪ በቦሌ ለሚ 2 ኢንዱስትሪ ፓርክ ሊሰማራ ነው። ኩባንያው በፓርኩ መሰማራት የሚያስችለውን የኪራይ ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በዛሬው እለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የኮናክሪ ወደብን ጎበኙ Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጊኒ ረፐብሊክ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮናክሪ ወደብን ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ጋር በመሆን ነው ኦቶኖሜ ዴ ኮናክሪ ወደብን የጎበኙት።…