Fana: At a Speed of Life!

በጅማ ከተማ በ12 ሚሊየን ብር የተገነባው የመጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ከተማን የመጠጥ ውሃ ችግር መፍታት የሚያስችል በ12 ሚሊየን ብር የተገነባው የመጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ፡፡ የጅማ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ የከተማውን የመጠጥ ውሃ ችግር ለመፍታት…

ዶክተር ፀጋዬ ደግነህ በጀርመን በፕሬዚዳንት የሚሰጠውን ከፍተኛ የክብር ኒሻን ተረከቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው ዶክተር ፀጋዬ ደግነህ በጀርመን ፕሬዚዳንት የሚሰጠው ከፍተኛ የክብር ኒሻን ሽልማት ትናንት በርሊን ተበረከተላቸው። ዶክተር ፀጋዬ ደግነህ ጉግሳ ለማህበረሰቡ ላበርከቱት በተለይም ህዝቦችን በማቀራርብ፣…

የፒኮክ መናፈሻ መካነ እንስሳት ፓርክ በይፋ ተመርቆ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፒኮክ መናፈሻ አዲስ የመካነ እንስሳት (ዙ ፓርክ) በይፋ ተመርቆ ተከፈተ ። ፓርኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማዋ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ፣ የመከላከያ ሚኒስትር…

ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከጠ/ሚ ዐቢይ የተላከ ደብዳቤን ለኡጋንዳው ፕሬዚዳንት አደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተላከ ደብዳቤን ለዑጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ አደረሱ፡፡ በሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ ከፕሬዚዳንቱ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል፡፡…

በመዲናዋ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያዎች ተመረቁ

 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ 51 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተመርቀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለወጣቶች ልዩ ትኩረት በመስጠት የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን…

አቶ ደመቀ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ጋር በስልክ ተዋያዩ፡፡ በዚህ ወቅትም ሚኒስትሮቹ የየሀገራቱን ሉዓላዊነት ለማክበርና ትብብር ለማስጠቅ ያላቸውን የሁለትዮሽ…

ኢትዮጵያና ቱርክ በትራንስፖርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቱርክ በትራንስፖርቱ ዘርፍ በቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን መግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከቱርኩ የትራንስፖርት እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር አዲል ካራይስማይሎግሉ…

በባህርዳር ከተማ በ400 ሚሊየን ብር ወጪ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ በ400 ሚሊየን ብር ወጪ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ተጀመረ፡፡ ግንባታው የባህርዳር ከተማ ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉን ጨምሮ ሌሎች የከተማና የክልል አመራሮች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ዛሬ ተጀምሯል።…

በአጋሮና በጎማ ወረዳ ከ120 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጋሮ ከተማና በጎማ ወረዳ ከ120 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። ፕሮጀክቶቹ የመጠጥ ውሃ፣ የውስጥ ለውስጥ መንገድ፣ የሁለተኛ ትውልድ ጤና ኬላዎች፣ የገበያና የወጣቶች መዝናኛ ማዕከላት ናቸው። ለፕሮጀክቶቹ…

የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ለአጣዬ ተፈናቃዮች አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተባብሮ ያሰባሰበውን ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ድጋፍ ለአጣዬ ተፈናቃዮች አስረክቧል። ድጋፉን ለአጣዬ ከተማ ያስረከቡት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የአሰሪና ሠራተኛ…