Fana: At a Speed of Life!

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የእናቶችና ህጻናት ህክምና ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የእናቶችና ህጻናት ህክምና ማዕከል ተመርቆ ተከፈተ፡፡ የጤና ሚኒስት ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ማዕከሉን መርቀው ከፍተዋል። ማዕከሉ…

በአዲስ አበባ የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን በጋራ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ ሆነው ችግኝ በመትከል የተቋማቱን የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር አስጀምረዋል። ተቋማቱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ እና…

የእስራኤል ተፎካካሪ ፓርቲዎች አዲስ መንግስት ለመመስረት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የለዘብተኞቹ የሺ አቲድ ፓርቲ መሪ ያይር ላፒድ ስምንት ፓርቲዎችን ያካተተ የጥምር መንግስት ለመመስረት መስማማታቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ ፓርቲዎቹ በዙር ለማስተዳደር የተስማሙ ሲሆን የቀኝ ዘመሙ የያሚና ፓርቲው ናፍታሊ ቤኔት ቀዳሚውን የጠቅላይ…

ፋሲል ከነማ ከሂውማን ብሪጅ ኢትዮጵያ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ከሂውማን ብሪጅ ኢትዮጵያ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት አደረገ። በስምምነቱ መሰረት ሂውማን ብሪጅ ኢትዮጵያ ለፋሲል ከነማ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመጫዎቻ ጫማ፣ ኳስ፣ ማሊያዎችና የማሰልጠኛ ቁሳቁሶች…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከፈረንሳይ፣ ከህንድ እና ጃፓን አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከፈረንሳይ፣ ከህንድ እና ጃፓን አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል። በሱዳን የኢፌዴሪ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከፈረንሳይ አምባሳደር ኢማኑኤሌ ብላትማን፣ ከህንድ አምባሳደር ራቪንድራ…

በህገ ወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ 138 የቀበሌ መኖሪያ ቤቶች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ በህገወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ 138 የቀበሌ መኖሪያ ቤቶችን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች አስተላልፈዋል። ወይዘሮ አዳነች የከተማ አስተዳደሩ…

በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተገነባው ኢፋ ቢሊቃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በኦሮሚያ ክልል ሀዊ ጉዲና ወረዳ በፅህፈት ቤታቸው ያስገነቡትን ኢፋ ቢሊቃ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስመረቁ፡፡ ትምህርት ቤቱ 13 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ወጪ ተደርጎበታል፡፡ በሁለት ፈረቃ 1 ሺህ 800…

በተለያዩ ምክንያቶች የዘገየው የአዘዞ ጎንደር መንገድ አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ ምክንያቶች የዘገየው የአዘዞ ጎንደር መንገድ አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ። የአስፓልት ማልበስ ስራውን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በስፍራው ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች የዘገየውን ይህን…

በዶዶላ ከተማ ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ህገ ወጥ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን በዶዶላ ከተማ ከ8 ሚሊየን 200 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ 2 ሺህ 998  ህገ ወጥ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ተያዙ። ተንቀሳቃሽ ስልኮቹ ከባሌ ዞን ሮቤ ከተማ ወደ ሻሸመኔ በተሽከርካሪ ተጭነው ሲጓዙ እጅ ከፍንጅ…

ዶላር እናባዛለን በማለት የማጭበርበር ተግባር ሲፈጽሙ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ዶላር እናባዛለን በማለት የማጭበርበር ተግባር ሲፈጽሙ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ ግለሰቦቹ ካሜሮናዊና ኢትዮጵያዊት ሲሆኑ፥ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ…