ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ህብረት ማሊን ከአባልነት አገደ Tibebu Kebede Jun 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ማሊን በቅርቡ የተደረገውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ከህብረቱ አባልነት ማገዱን አስታወቀ፡፡ ህብረቱ በሃገሪቱ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለሁለተኛ ጊዜ መፈንቅለ መንግስት መካሄዱን ተከትሎ ነው እገዳውን ያስተላለፈው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገጭ ግድብ የመጠጥ ውሃና መስኖ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Tibebu Kebede Jun 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የመገጭ ግድብ የመጠጥ ውሃና መስኖ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የፕሮጀክቱን የግንባታ ሂደት በስፍራው ተገኝተው ጎብኝተዋል፡፡ ግንባታው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት እንዲሻክር ፍላጎት የላትም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Jun 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት እንዲሻክር ፍላጎት እንደሌላት አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል። አምባሳደር ዲና በመግለጫቸው ኢትዮጵያ ዴሞካራሲያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል 3 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው Tibebu Kebede Jun 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ዘንድሮ ለሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ ልማት መርሃ ግብር 3 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ ገለጸ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ልማት ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሚስራ አብደላ በክልሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይናው ሲኖቫክ ክትባት ለኮቪድ19 ድንገተኛ ጥቅም እንዲውል እውቅና ተሰጠው Tibebu Kebede Jun 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የቻይናው ሲኖቫክ ክትባት ለኮቪድ19 ድንገተኛ ጥቅም እንዲውል እውቅና ሰጠው፡፡ እንደ ድርጅቱ መግለጫ ክትባቱ ምልክት የሚያሳዩትን በ51 በመቶ እንዲሁም ስር የሰደደ ምልክት ያሳዩትን ሙሉ በሙሉ መከላከል ችሏል፡፡ ይሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዲያ ሳይበር ተጋላጭነት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jun 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የጋራ ሃላፊነት ለሳይበር ደህንነት" በሚል መሪ ቃል የሚዲያ ሳይበር ተጋላጭነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የሚዲያ ሳይበር ተጋላጭነት ኮንፈረንሱ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 500 ሺህ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Jun 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአምስት አመታት ውስጥ 500 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና ፕሮፐርቲ 2000 ደቡብ አፍሪካ ኩባንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምሰራቅ አማራ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችና የምርምር ማዕከላት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jun 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምሰራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎችና በቀጠናው የሚገኙ የምርምር ማዕከላት በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ። የስምምነት ሰነዱ በህብረት በመስራት መሬት የነካ ጥናትና ምርምር እንዲሁም የማህበረሰብ አገልግሎቶችን በማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል አርሶ አደሮች 20 ትራክተሮችን በድጋፍ ሊያገኙ ነው Tibebu Kebede Jun 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ ዩ ኤስ አይድ ድጋፍ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USID) ከማረት ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል ለሚገኙ አርሶ አደሮች የሚውሉ 20 ትራክተሮችን ለመደገፍ በዝግጅት ላየ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ትራክተሮቹ በክልሉ ላጋጠመ ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና አመርቂ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የመከላከያ አመራሮችና አባላት የማዕረግ ማልበስ ስነ ስርዓት ተከናወነ Tibebu Kebede Jun 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የማዕረግ የመቆያ ጊዜያቸውን የሸፈኑ እና አመርቂ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የመምሪያው አመራሮች እና አባላት የማዕረግ ማልበስ ስነስርዓት አከናወነ፡፡ በማዕረግ ማልበስ ስነስርዓቱ ላይ በመከላከያ ስራዊት የሰራዊት…