Fana: At a Speed of Life!

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘውን የእድገት በስራ ሁለገብ የሸማኔዎች የህብረት ስራ ማህበር ጎብኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ ከተማ ክፍለከተማ መርካቶ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘውን የእድገት በስራ ሁለገብ የሸማኔዎች የህብረት ስራ ማህበር ጎብኙ። የህብረት ስራ ማህበሩ በ19…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ የሐርቫርድ ቲ.ኤች ቻን የኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት የ2021 ኔክስት ጄኔሬሽን ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የሐርቫርድ ቲ.ኤች ቻን የኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት የ2021 ኔክስት ጄኔሬሽን ሽልማት አሸናፊ ሆኑ። የሽልማት ሥነ-ሥርዓቱ በበይነ መረብ የተካሄደ ሲሆን የትምህርት ክፍሉ ዲን ሚሼል ኤ. ዊሊያምስ፥…

ኢትዮጵያ ቡና በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያዩ፡፡ ረፋድ ላይ የተካሄደው ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ አዳማ ከተማ በበላይ አባይነህ ጎል ጨዋታውን መምራት ቢችልም አበበ ጥላሁን ለቡናማዎቹ…

ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ ከዓለም የፍልሰተኞች ድርጅት የአፍሪካ ቀንድና ምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ ከዓለም የፍልሰተኞች ድርጅት የአፍሪካ ቀንድና የምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ዳይሬክተር ሞሐመድ አብዲከር ጋር ተወያዩ። በውይይት ወቅት በተለያዩ ሃገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ዜጎችን…

በኢትዮጵያ የገጠር የገንዘብ ተቋማትን ለመደገፍ የሚውል የ26 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) እና የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የገጠር የገንዘብ ተቋማትን ለመደገፍ የሚውል የ26 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ሊያደርጉ ነው፡፡ ድጋፉ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ በኩል ለገንዘብ ተቋማቱ የሚደርስ…

ባለሀብቶች በከተሞች ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለይም በትላልቅ ከተሞች ያለውን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ የግል ባለሀብቶች የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ፡፡ በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ ያለመው ሠላም የመኖሪያ…

የኢትዮ ስዊድን የሁለትዮሽ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና በስዊድን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮበርት ራይድበርግ የተመራ የኢትዮ ስዊድን የሁለትዮሽ ምክክር ተካሄደ፡፡ በውይይቱ በሁለቱ ሃገራት የሁለትዮሽ ግንኙነቶችና የልማት ትብብር…

አትሌት ኮማንደር ደራርቱ ግድቡ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ የህብረተሰቡ ሁሉን አቀፍ ተሳትፎ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ የህብረተሰቡ ሁሉን አቀፍ ተሳትፎ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አትሌት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ጥሪ አቀረበች። አትሌት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ከፋና…

የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ አክሲዮን ማህበር ከ1 ሚሊየን ቶን በላይ ገቢና ወጪ ዕቃዎችን አጓጓዘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትራንስፖርት ሚኒስቴር ተጠሪ ከሆኑት ተቋማት ውስጥ አንዱ የሆነው የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ አክሲዮን ማህበር የስራ እንቅስቃሴ በመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ተጎብኝቷል ። የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ አክሲዮን ማህበር በዘንድሮው በጀት…

አየር መንገዱ በ15ኛው የጋና አፍሪካ ቢዝነስ ውድድር የወርቅ ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ15ኛው የጋና አፍሪካ ቢዝነስ ውድድር በማሸነፍ የወርቅ ተሸላሚ ሆነ፡፡ የአፍሪካ ሃገራትን በማስተሳሰር ያበረከተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ በመሆኑ ነው አየር መንገዱ ተሸላሚ የሆነው፡፡ የአየር መንገዱ የአፍሪካ…