Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባኤውን በታርጫ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው የክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች፣ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር ጨምሮ የተለያዩ የካቢኔ አባላት ሹመቶችን ያጸድቃል ተብሎ…

ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ፡ ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ሰፊ ግዛት ብቻ ሳይሆን ዘመናትን የተሻገረ ታሪክ፣ በብዙ ትውልዶች የተገነባ ማንነት፣ በችግር ውስጥ ያልተሰበረ ጽናትና ከዛሬ በላይ የሚመለከት ሕዝብ ያላት ሀገር ናት። ትልቅነት ያለፈውን ማውራት ብቻ አይደለም፤ ያለፈውን ወደ ነገ የመቀየር ብቃት ነው። ትልቅነት…

ባሕር በር – ለቀጣናው ኢኮኖሚያዊ ትስስር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ፍትሃዊ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄን በዲፕሎማሲ እና በጋራ ተጠቃሚነት መርሕ ላይ በመመስረት እውን ለማድረግ የያዘው ጽኑ አቋም ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያጎናጸፈው ይገኛል። የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጉዳይ በየትኛውም…

ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባዔውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬን በድጋሚ የክልሉ ምክር…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር 1ኛ ዓመት መሥራች ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር 1ኛ ዓመት መሥራች እና 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በመሥራች ጉባዔው የክልሉን ርዕሰ መሥተዳድር እና የክልሉን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ እንደሚሰይም እና ሌሎች ሹመቶችን…

ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው ዓለም እየቀረጸችው ያለው አዲስ ታሪክ – ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞው ዘመን የእድገት መለኪያ በሰፊ መሬትና በቁሳዊ ሀብትና ስኬት ብቻ የሚለካ ነበር፡፡ የአሁነ ግን በዕውቀት፣ በፈጠራ እና በቴክኖሎጂ ልህቀት ፍጥነት ትመዝናለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት እንዳሉት ዕውቀት…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር መስራችና መደበኛ ጉባኤ መስከረም 21 እና 22 ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤና 1ኛ መደበኛ ጉባኤ በመጪው መስከረም 21 እና 22 ቀን 2019 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በሰጡት መግለጫ፤ ይህ የምስረታ ጉባኤ ሕዝቡ ፈተና ሳይበግረው…

የባሕር በር የትውልዱ ታሪካዊ ምዕራፍ – ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ራዕይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሪካዊ ጠላቶቿንና የቅኝ ግዛት ወራሪዎችን ድል ካደረገችበት ታሪኳ ጀምሮ፣ የአፍሪካን ትልቅ የውኃ ግድብ በራሷ አቅም የገነባችው ኢትዮጵያ በትላልቅ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ላይ ያላትን የመፈጸም ቁርጠኝነት አሳይታለች። ኢትዮጵያ የውስጥ አንድነቷን…

መከላከያ ሠራዊት፡ የሉዓላዊነት መከታና የቀጣናዊ ሰላም ዋስትና

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድን ሀገር ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ፣ ሀገራዊ ጥቅሟን ለማስከበርና ዘላቂ ሰላሟን ለማረጋገጥ ዘመኑን የዋጀና የተደራጀ መከላከያ ሠራዊት መገንባት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና አንድነት…