Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል፡፡

የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባዔውን እያካሄደ ነው።

ምክር ቤቱ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬን በድጋሚ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አድርጎ መርጧል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.