Fana: At a Speed of Life!

የግብጽ ዋነኛ ሕልውና፡ “የማይሳካው ኢትዮጵያን የማዳከም ሴራ”

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ እና በሰሜን አፍሪካ የጂኦፖለቲካ መድረክ ላይ የካይሮ የውጭ ፖሊሲ ለዘመናት አንዱ እና ዋናው መመሪያ "ኢትዮጵያን ማዳከም" ሆኖ ቆይቷል። የግብፅ የፖለቲካ ሊቃውንት እና ገዢዎች የውስጥ የፖለቲካ ውጥረቶቻቸውን ለማስወገድ፣ የህዝብን…

ማህበራዊ ትስስርን የሚያጠናክረው በጎ ፍቃደኝነት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የአንድን ሀገር ማህበራዊ ትስስር የሚያጠናክርና የዜጎችን የመረዳዳት እሴት የሚያጎለብት የቅንነት መንገድ ነው። እያንዳንዱ ሰው ያለው ትንሽ እውቀት፣ ጊዜ ወይም ጉልበት የሌላውን ሰው ህይወት ሙሉ በሙሉ የመቀየር አቅም…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፉዋንግኬትክየው ጋር ተወያይተዋል፡፡ የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት እና ታሪካዊውን “የታይላንድ-አፍሪካ ኢኒሼቲቭ” በይፋ…

የግብርናው ሞተር፡ የጎዴው ግዙፉ የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ምድር ግብርና የኢኮኖሚው ጀርባ አጥንት እና የብዙሃኑ ህዝብ የኑሮ መሠረት ቢሆንም፣ የዘርፉ ምርታማነት ግን ለብዙ አሥርት ዓመታት በውጭ ሀገር ግብዓቶች ላይ ጥገኛ ሆኖ ቆይቷል። በተለይም ለአፈር ለምነትና ምርታማነት ቁልፍ ሚና ያለውን…

የመደመር እሳቤ የሆነው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የዜጎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመደመር መንግሥት እሳቤ የሚከናወነው ሰው ተኮር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማሕበረሰቡን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ነው አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ በክልሉ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለአቅመ ደካሞችና አነስተኛ…

መሶብ ለተሳለጠ እና ለውጤታማ አገልግሎት አሰጣጥ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥን ለማቀላጠፍ ቴክኖሎጂን እንደ ቁልፍ መሳሪያ በመጠቀም እመርታዊ ለውጦችን እያመጣ ይገኛል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት የተጀመረው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት…

የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብን በተያዘው ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብን በተያዘው ጊዜ ገደብ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ መብራቱ ተሾመ (ኢ/ር) እንዳሉት÷ አሁን ላይ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድቡ አጠቃላይ አፈጻጸም…

ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በምታከናውናቸው ተግባራት ለአፍሪካ ሀገራት አርዓያ ሆናለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በምታከናውናቸው ተግባራት ለአፍሪካ ሀገራት አርዓያ ሆናለች አሉ የአህጉር አቀፍ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች፡፡ በአፍሪካ ህብረት ልማት ኤጀንሲ የግብርና እና የገጠር ትራንስፎርሜሽን ዋና ፕሮግራም…

የደባርቅ ከተማን የቱሪስት መዳረሻነት ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መግቢያ በር የሆነችውን ደባርቅ ከተማ ለማዘመንና ለቱሪዝም ምቹ ለማድረግ ያለመ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የፌዴሬሽን ም/ቤት…

በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪ…ጃላል ግርማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ጃላል ግርማ ኩሳ በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠናቀቂያ ፈተና 591 ነጥብ 6 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ…