የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና tigist gizachew Aug 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ይማቅቁ የነበሩ አፍሪካውያን ነጻ እንዲወጡና ሉዓላዊነታቸውን እዲያገኙ ዘርፈ ብዙ ድጋፍ ማድረጓ በታሪክ ተመዝግቧል፡፡ በዚምባብዌ የኢያን ስሚዝን ዘረኛ አገዛዝና እና በደቡብ አፍሪካ ሲካሄድ የነበረውን ጸረ አፓርታይድ…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል tigist gizachew Aug 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለማቋረጥ ለሰባት ዓመታት እየተካሄደ የሚገኘው ፋና ላምሮት በመጪው ቅዳሜ በምዕራፍ 23 ከምድብ አንድ 6 ተወዳዳሪዎች ጋር ቀጥሎ ይካሄዳል። በቅዳሜው የምዕራፍ 23 ውድድር የምድብ አንድ ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር በሁለት ዙር ስራቸውን…
ስፓርት አርሰናል ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ተስማማ tigist gizachew Aug 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል እንግሊዛዊውን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ መድፈኞቹ የዊሊያም ሳሊባ እና ጁሪያን ቲምበርን ጉዳት ተከትሎ ኤዝሪ ኮንሳን ወደ ስብባቸው ለመቀላቀል መስማማታቸው ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ተጫዋቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ tigist gizachew Aug 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በደብረታቦር ከተማ በርዕሰ አድባራት ደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ ንግግር ያደረጉት የከተማዋ ከንቲባ ደሴ መኮንን ቡሄ ብርሃን የተገለጠበት እና መልካም ድርጊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የነገ ትውልድ ተስፋ አረንጓዴ ልማትና ቱሪዝም tigist gizachew Aug 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ ሥነ ምሕዳርን እና የተፈጥሮ ሃብትን ጠብቆ ለትውልድ የማስተላለፍ ዘላቂ የልማት ሒደት ነው። በአሁኑ ወቅት የአየር ንብረት ለውጥ እና የአካባቢ ብክለት ዓለማችንን ከቀን ወደ ቀን እየተፈታተኗት ያሉ ተግዳሮቶች ናቸው። በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ለዘላቂ ሰላምና ብልጽግና tigist gizachew Aug 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዜጎቿን የዘመናት ጥያቄዎች ለመመለስ የሚያስችል ታሪካዊ የምክክር መድረክ በማዘጋጀት ለዘላቂ ሰላም የማዕዘን ድንጋይ የማስቀመጥ ሂደት ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከመላው ሀገሪቱ የተወጣጡ ተመካካሪዎችን በማሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሌ/ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾሙ tigist gizachew Aug 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾሙ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው መሾማቸውን የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቡ የጸረ ሙስና ትግሉ ባለቤት እየሆነ መጥቷል – ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) tigist gizachew Aug 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጸረ ሙስና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች ሕዝቡ የጸረ ሙስና ትግሉ ባለቤት እየሆነ መጥቷል አሉ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተከናወኑ ስራዎችን በመገምገም ለቀጣይ አቅጣጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቆላማ አካባቢዎች ያሉ ሀብቶችን በማልማት የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አብርሃም በላይ (ዶ/ር) tigist gizachew Aug 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቆላማ አካባቢዎች ያሉ ሀብቶችን በማልማት የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶች ትግበራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፡፡ የቆላማ አከባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አብይ ኮሚቴ ከባለድርሻ አካላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሌቦቹ ላይ የተከረቸመው የብረት መዝጊያ tigist gizachew Aug 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ለሌብነት የተመቻቸውን በር መዝጋት ላይ ያተኮረ የልማት እቅድ ነድፎ የሀገር ልማት ጠንቅ የሆነውን ሙስና ለመዋጋት ለዓመታት ሲሰራበት ቆይቷል፡፡ ቀደም ባሉት ጊዜያት ለሌብነት የተመቻቸ ክፍት በር ትቶ አትስረቁ በማለት የሚጨበጥ…