Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ክልል የፌዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ህዝባዊ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል የፌዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ህዝባዊ ውይይት አካሂዷል። የውይይት መድረኩ ዓላማ በክልሉ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ከህዝቡ ጋር ለመወያየትና የተለያዩ ማኅበረሰባዊ…

የትግራይ ህዝብ ወደ ታላቅ የብልጽግና ጉዞ የሚሸጋገርበት አዲስ ምዕራፍ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት የትግራይ ህዝብ ከወንድም የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር ያለውን ጠንካራ ትስስር ጠብቆ በመቀጠል ለሰላም ለህግ የበላይነትና ለጋራ እድገት በጋራ የመቆም አዲስ ምዕራፍን በይፋ ጀምሯል። ባለፉት ዓመታት ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን የራሱን…

የክልሉን ጸጋና አቅም በመጠቀም የግብርና ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል – ይትምጌታ አስራት (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የክልሉን ጸጋና አቅም በመጠቀም የግብርና ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይትምጌታ አስራት (ዶ/ር)። ርዕሰ መስተዳድሩ ክልላዊ የግብርና ምርቶች ኤግዚቢሽን በዱራሜ ከተማ መርቀው…

በክልሉ በግብርና ዘርፎች ምርታማነትን በማሳደግ የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በበጋ የተቀናጀ የግብርና ዘርፎች ምርታማነትን በማሳደግ የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ይገኛል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ክልላዊ የግብርና ምርቶች ኤግዚቢሽን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ዘብ – ባሕር ኃይል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የነበራትን የባሕር በር በፖለቲካ ሴራ ተነጥቃ ከባሕር ተገፍታ የበይ ተመልካች ለመሆን ተገድዳ ትገኛለች። የመደመር መንግሥት በወሰደው ቁጭት አዘል ውሳኔ ኢትዮጵያ ካላት ጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ እና ቀጣናዊ ሚና እንዲሁም ከህዝብ ቁጥሯ…

የውቅሮ ነዋሪዎች ከተማዋን በተለያዩ አደረጃጀት የሚያገለግሉ አመራሮችን መረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የውቅሮ ከተማ ነዋሪዎች ከተማዋን በተለያዩ አደረጃጀት የሚያገለግሉ አመራሮችን መርጠዋል፡፡ ‎የፕሪቶሪያን ስምምነት ተከትሎ የተመሰረተው ጊዜያዊ አስተዳዳር በሐይል በማፍረስ ሥርዓት አልበኝነትን ያነገሰው ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን ከትግራይ…

አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በኒውክሊየር ኃይል ትብብር ዙሪያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ከሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር ዬቭጌኒ ቴሬኪን ጋር በኒውክሊየር ኃይል ትብብር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ከሩሲያው ሮሳቶም ጋር የተፈረመውን ስትራቴጂካዊ የትብብር ፍኖተ ካርታ…

የመደመር መንግሥት ለህዝብ የገባውን ቃል ወደ ተግባር ለመቀየር በላቀ ቁርጠኝነት እየሠራ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ለህዝብ የገባውን ቃል ወደ ሀግባር ለመቀየር በላቀ ቁርጠኝነት እየሠራ ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩና ካቢኔያቸው በሀረር ከተማ እየተሰሩ የሚገኙ የወንዝ ዳር፣ የተቋማት…

የግብፅ ፍላጎት የውኃ ደኅንነት ጉዳይ ሳይሆን የጂኦፖለቲካዊ የኃይል ሚዛን ጉዳይ ነው – አለማየሁ ገብረማርያም (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብፅ ፍላጎት የውኃ ደኅንነት ጉዳይ ሳይሆን በአፍሪካ ቀንድና በቀይ ባሕር አካባቢ ያለውን ጂኦፖለቲካዊ የኃይል ሚዛን የሚመለከት ነው አሉ የፖለቲካ ሳይንቲስትና ጠበቃ አለማየሁ ገብረማርያም (ፕ/ር)። አለማየሁ (ፕ/ር) እንዳሉት÷ ግብፅ ኢትዮጵያ…

የመጀመሪያው የአፍሪካ ወታደራዊ ማርቺንግ ባንዶች ውድድርና ፌስቲቫል በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2019 (2019) የመጀመሪያው የአፍሪካ ወታደራዊ ማርቺንግ ባንዶች ውድድርና ፌስቲቫል በኢትዮጵያ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ። የውድድሩንና የፌስቲቫሉን ዝግጅት አስመልክቶ የመከላከያ ሚኒስቴር የማብሰሪያና የጋዜጣዊ መግለጫ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የተለያዩ…