Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት 99 ነጥብ 6 በመቶ የተገልጋይ እርካታ ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በመሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግሥት አግልግሎት ፈጣንና ተደራሽ አገልግሎት በመስጠት 99 ነጥብ 6 በመቶ የተገልጋይ እርካታ ተመዝግቧል አለ የከተማዋ ከንቲባ ጽ/ቤት። ጽ/ቤቱ ፥ የከተማ አስተዳደራችን የህዝብ…

የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅናና…

አዲስ ምዕራፍ በአዲሱ ሹመት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የመንግሥት ምስረታ ሀገሪቱ በፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ምህዳሯ ውስጥ ወደ አዲስ ምዕራፍ የምትሸጋገርበትና መጪውን የአምስት ዓመት የሥራ ዘመን የምታውጅበት ታሪካዊ ክስተት ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ በቀደሙት ዓመታት ካደረጋቸው…

የሀገርን ጥቅም ለማስጠበቅ ልዩነትን በውይይት መፍታትና በትብብር መስራት ይገባል – አቶ ሙሳ አደም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገርን ጥቅም ለማስጠበቅ ልዩነትን በውይይት መፍታትና በትብብር መስራት ይገባል አሉ የሰላም ሚኒስትር ሙሳ አደም። የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በካሄደው 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተለያዩ ተጨማሪ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 1) አቶ አደም ፋራህ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ አስተባባሪ 2) አምባሳደር በትረ መንግስቱ የጠ/ሚ…

ካቢኔውን በፍትሃዊነትና አካታችነት ለማደራጀት ጊዜ ተሰጥቶ ተሰርቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱን የመደመር መንግሥት ካቢኔ በፍትሃዊነትና አካታችነት ለማደራጀት ጊዜ ተሰጥቶ ተሰርቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጽድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት…

አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰይመዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመደበኛ ስብሰባው…

በትግራይ ክልል ሲንቀሳቀሱ ለነበሩ ታጣቂዎች በመቐለ አካባቢ የተዘጋጀው ተሃድሶ ማዕከል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተወሰኑ ግለሰቦችና ጽንፈኞች ተብሎ የትግራይ ወጣት በጭፍን አላስፈላጊ ዋጋ መክፈል የለበትም አሉ የብሔራዊ ተሃድሶ ምክትል ኮሚሽነር ብ/ጄ ደርቤ መኩሪያው፡፡ ብ/ጄኔራል ደርቤ በሰጡት መግለጫ ÷ የሰላም ጥሪ ተቀብለው ለሚመጡ የቀድሞ ታጣቂዎች…

የኢትዮጵያ ቀጣናዊ ጠንካራ ማዕከልነት ሚና

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም ለዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች ወሳኝ የማዕከልነት ሚና የምትጫወት ታላቅ ሀገር ናት፡፡ በተጨማሪም ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መነሻ፣ የነጻነት ምልክት፣ የጂኦፖለቲካ ማዕከል እና የጥበብ ምድር…