በድልድይ መሰበር የተስተጓጎለውን የወልድያ- ቆቦ ትራንስፖርት ለማስጀመር ጥረት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከወልድያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የብረት ድልድይ መሰበረን ተከትሎ የተስተጓጎለውን የትራንሶፖርት አገልግሎት ለማስጀመር ጥረት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ።
በአስተዳደሩ የድልድዮችና ስትራክቸር ክፍል ዳይሬክተር ተክለስላሴ…