Fana: At a Speed of Life!

የታዳጊ ወጣቶች የምዘና ውድድር የስፖርት ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታዳጊ ወጣቶች የምዘና ውድድር የስፖርት ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ድርሻ እንዳለው የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ''የታዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለአሸናፊ ሀገር'' በሚል መሪ ሐሳብ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በወላይታ ሶዶ…

ባንኩ አሰራሩን ሊያሻሽል እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሰራሩን ሊያሻሽል እንደሚገባ የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመላከተ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የብድር አሰጣጥና አጠቃቀም ስርዓት ላይ ከፌደራል ኦዲተሮች፣ ከልማት…

በትግራይ ክልል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በሚገኙ አካባቢዎች የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ዛሬ መጀመሩን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ ኢያሱ አብርሃ (ዶ/ር) እንደገጹሉት÷ ሥራው ለ20 ቀናት የሚቆይ ሲሆን፣ በዚህም 30 ሺህ ሄክታር…

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ይገኛል። ብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን " ከቃል እስከ ባህል " በሚል መሪ ሀሳብ ከትናንት ጀምሮ እያካሄደ ይገኛል። የፓርቲው መደበኛ…

በሐረሪ ክልል ግምታዊ ዋጋው 14 ሚሊየን ብር የሆነ የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ግምታዊ ዋጋው 14 ሚሊየን ብር የሆነ የኮንትሮባንድ እቃ መያዙን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ጣሰው ቻለው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት÷ የኮንትሮባንድ እቃው የተያዘው ፖሊስ…

ዶ/ር መቅደስ ከሜድ አክሽን ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሜድ አክሽን ዋና ዳይሬክተር ሲልቪዮ ሊዮኒ የተመራ ልኡካን ቡድን ጋር በሚሰጣቸው የጤና አገልግሎቶች ዙርያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቀት ዶክተር መቅደስ ዳባ ÷ ጤና ሚኒስቴር ከሜድ አክሽን ጋር ለረጅም ጊዜ…

አየር ኃይሉ የውጊያ ዝግጁነት የሚያረጋግጡ በርካታ ስራዎች መሰራቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአየር ኃይሉን የውጊያ ዝግጁነት የሚያረጋግጡ በርካታ ስራዎች መሰራታቸውን የኢፌዲሪ አየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአየር ሎጀስቲክስ ብርጋዲየር ጄኔራል ነገራ ሌሊሳ ገለፁ፡፡ የአየር ኃይል ሎጀስቲክስ ተቋሙ የታጠቃቸውን የአቪየሽን፣ የአየር መከላከልና…

የደቡብ ሱዳን ኤስ ፒ ኤል ኤም ፓርቲ ዋና ጸሐፊ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (ኤስ ፒ ኤል ኤም) ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ፒተር ላም በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ዋና ጸሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…

ምክር ቤቱ የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅን አጽድቋል፡፡ የአዋጁን ረቂቅ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ…

አቶ አደም ፋራህ ከሞሮኮው አር ኤን አይ ፓርቲ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ (አር ኤን አይ) ፓርቲ ተወካይ መሐመድ ሳዲኪ…