የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የቱሪዝም ቀን በኦሮሚያ ክልል እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የቱሪዝም ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ45ኛ ጊዜ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ37ኛ ጊዜ እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ደግሞ ለ20ኛ ጊዜ ዛሬን ጨምሮ ለሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ይከበራል። ‘’ቱሪዝም ለሰላም’’ በሚል መሪ ሀሳብ በክልሉ አርሲ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና አዋጁ ተቋማት ተልዕኳቸውን በብቃት፣ በጥራት እንዲፈፅሙ ያስችላል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ ተቋማት ተልዕኳቸውን በብቃት፣ በጥራትና በውጤታማነት እንዲፈፅሙ የሚያስችል መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ ምክር ቤቱ ባካሔደው 4ኛ…
ስፓርት ፔፕ ጓርዲዮላ በማቺስተር ሲቲ ለመቆየት ተስማማ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ሲቲ አሰልጣኝ ጆሴፍ ፔፕ ጓርዲዮላ በክለቡ ለቀጣይ አንድ ዓመት የሚያቆየውን የውል ማራዘሚያ ለመፈረም መስማማቱ ተነገረ፡፡ የ53 ዓመቱ ስፔናዊ አሰልጣኝ በፈረንጆቹ 2016 ማንቼስተር ሲቲን ከተቀላቀል ወዲህ ስድስት የፕሪሚየር ሊግ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ዩክሬን በአሜሪካ ሚሳኤል ለፈጸመችው ጥቃት የአጸፋ ርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ዩክሬን በአሜሪካ ሰራሽ ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል በሞስኮ ላይ ለፈጸመችው ጥቃት አጸፋዊ ርምጃ እንደምትወስድ አስታውቃለች፡፡ ዩክሬን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በሰጡት ፍቃድ መሠረት አሜሪካ ሰራሽ ሚሳኤሎችን በትናንትናው ዕለት ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረውን የግሪሳ ወፍ መንጋ ከ90 በመቶ በላይ ማስወገድ ተቻለ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሦስት ዞኖች ከተከሰተው የግሪሳ ወፍ መንጋ መካከል ከ90 በመቶ የሚልቀውን የከፋ ጉዳት ሳያደርስ ማስወገድ መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የሰብል ልማት ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ355 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከጥቅምት 29 እስከ ሕዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 355 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች መያዙን አስታወቀ፡፡ ከተያዙት ዕቃዎች መካከል አልባሳት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ትስስሯን በማጠናከር በተለያዩ ዘርፎች የመስራት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ትስስሯን በማጠናከር በተለያዩ ዘርፎች የመስራት ፍላጎት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከስዊዘርላንድ ኮንፌዴሬሽን ረዳት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ስታልደር ጋር በሁለትዮሽ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም የዲጂታል መታወቂያ ህትመት አገልግሎት መስጠት ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ህትመት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ደንበኞቹን የህትመት ጥያቄአቸውን በቴሌብር ሱፐርአፕ በኦንላይን በማከናወን እና ክፍያ በመፈጸም÷ በአዲስ አበባ በሚገኙ 63 የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ በየዕለቱ ለውጥ እያሳየች ነው – የዴንማርክ አምባሳደር ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ውብ ገጽታ የሚያላብሷትን ለውጦች በየዕለቱ እያስመዘገበች ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የዴንማርክ ዕጩ አምባሳደር ሱኔ ክሮግስትሮፕ ገለጹ። ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ያሳየችውን ቁርጠኝነት÷ ጽዱና ምቹ የመኖሪያ አካባቢ እውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ እስራኤል እና ሂዝቦላን ለማሸማገል ልዩ መልዕክተኛዋን ወደ ቤሩት ላከች ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አሞስ ሆችስቴይን እስራኤል እና ሂዝቦላ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያደርጉ ለማሸማገል ቤሩት ገብተዋል፡፡ ልዩ መልዕክተኛው በቤሩት ቆይታቸው የሁለቱን ተፋላሚ ሃይሎች ባለስልጣናት እንደሚኒጋግሩ ይጠበቃል፡፡…