ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን ሩሲያን በሚሳኤል እንድትመታ አሜሪካ የሰጠችውን ፈቃድ እቃወማለሁ- ቱርክ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ሀገራቸው ዩክሬን ሩሲያን በሚሳኤል እንድትመታ አሜሪካ የሰጠችውን ፈቃድ እውቅና እንደማትሰጥ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህ የአሜሪካ ድርጊት ዓለምን ወደ አዲስ እና ከፍተኛ ጦርነት የሚመራ ነው ብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲው የአቅመ ደካማ ወገኖችን ቤት በመገንባት ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የአቅመ ደካማ ወገኖችን ቤት በማደስና በመገንባት ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለፁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ የአፍሪካ ኩራት መሆኑን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚጠበቅበት ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የሚያከናውናቸውን ተግባራት የበለጠ በማጠናከር የኢትዮጵያና የአፍሪካ ኩራት የሚለውን ስሙን ማስጠበቅ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርጅቱ ዓላማውን በቀጣይነት እንዲያሳካ እሠራለሁ- ፕሬዚዳንት ታዬ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የሥራ አመራር ቦርድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም የድርጅቱ የበላይ ጠባቂ በመሆን ዓላማውን በቀጣይነት እንዲያሳካ እንደሚሠሩ ማረጋገጣቸውን የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀጣይ አቅጣጫችን ሁሉን ባሳተፈ መልኩ ሥራን በትግል መምራት ነው- አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጠያቂነትን ባረጋገጠና ሁሉን ባሳተፈ መልኩ ሥራን በትግል መምራት የብልጽግና ፓርቲ የቀጣይ አቅጣጫ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ነገ ይመረቃሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው 67 ፕሮጀክቶች ነገ እንደሚመረቁ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ገለጹ፡፡ ፕሮጀክቶቹ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ሲጓተቱ የቆዩ መሆናቸውን አቶ ቻላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የጣሊያን ድርጅቶች በጸሀይ ሀይል ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የጣሊያን ድርጅቶች በጸሀይ ሀይል ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ አቀረቡ። ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አዉጉስቲኖ ፓሊሲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የጣሊያን ድርጅቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሩዝ ሰብል ምርት መሰብሰብ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር ወቅት የለማ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በላይ የሩዝ ሰብል ምርት መሰብሰብ ጀመረ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ሃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ ተገኝተው የሩዝ ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ሉዓላዊነትን የማረጋገጥ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርትና ምርታማነትን በመጨመር የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በክልሉ ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ኢንተርኔት አስተዳደር ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ኛው የአፍሪካ ኢንተርኔት አስተዳደር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። “ዲጂታል አፍሪካን እውን ለማድረግ ጠንካራ ባለድርሻ አካላትን መገንባት ያስፈልጋል” በሚል መሪ ሐሳብም ዛሬ ከፓርላማ አባላት ጋር ወይይት ተደርጓል። በዚሁ…