Fana: At a Speed of Life!

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ጎንደር ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል እና የአማራ ክልል አመራሮች ጎንደር ከተማ ገቡ፡፡ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በተጨማሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና…

ኢትዮጵያ የመጨረሻ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዋን ዛሬ ታደርጋለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክን ትገጥማለች፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሠዓት ላይ ኬንሻሳ በሚገኘው ስታድ ደ ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል መባሉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን መረጃ…

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አሶሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገቡ፡፡ አቶ አደም አሶሳ የገቡት የብልጽግና ፓርቲ የ2017…

በአማራ ክልል ከ4 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሰሊጥ ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር ወቅት ከለማው ሰሊጥ 4 ሚሊየን 746 ሺህ 636 ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምርት ዘመኑ 458 ሺህ 264 ሔክታር መሬት በማልማት ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሰሊጥ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው ላይ የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተገኙ ሲሆን÷ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው አስተያየትና ጥያቄዎች ምላሽና…

ኢ-ፍትሐዊ አካሄዶችን ለመፍታት ቅንጅት ያስፈልጋል- ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የሚታዩ ኢ-ፍትሐዊ አካሄዶችንና ጦርነቶችን ለመፍታት ሀገራት በጋራ ሊሠሩ እንደሚገባ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አሳሰቡ። ፕሬዚዳንቱ በብራዚል ሪዮ ዲጄኔሮ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር…

በልምምድ ላይ ሳለ በደረሰበት ጥቃት ዓይኑ የተጎዳው አትሌት ለሕክምና ወደ ቼናይ አቀና

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በልምምድ ላይ ሳለ ባልታወቁ ሰዎች በደረሰበት ጥቃት በግራ ዓይኑ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያጋጠመው አትሌት ሰውመሆን አንተነህ ለሁለተኛ ዙር ሕክምና ወደ ሕንድ ቼናይ አቀና፡፡ አትሌቱ የሁለተኛ ዙርና የመጨረሻ የዓይን ቀዶ ጥገና ሕክምና ለማድረግ ወደ…

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአረንጓዴ ልማት ትብብር ጉባዔን እንድታስተናግድ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ የአረንጓዴ ልማት ትብብር (P4G) በ2027 የሚያደርገውን ዓለም አቀፍ ጉባዔ እንድታስተናግድ ተመረጠች። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ስዩም መኮንን ከዓለምአቀፉ የአረንጓዴ ልማት ትብብር ዳይሬክተር ሮቢን ማክጉኪን ጋር…

የማህጸን በር ካንሰር በኢትዮጵያ በገዳይነቱ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ይቀመጣል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ካንሰር በኢትዮጵያ በገዳይነቱ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ያለውን ደረጃ ይይዛል ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር በቱሉ ዲምቱ ቁጥር አንድ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ተገኝተው…

የማህፀን ጫፍ ካንሠር መከላከያ ክትባት መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆየው የማህፀን ጫፍ ካንሠር መከላከያ ክትባ ት ዛሬ በተለያዩ ክልሎች መሰጠት ጀምሯል፡፡ ክትባቱ የሚሰጠው ከ9 እስከ 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች ሲሆን÷ በትምህርት፣ በጤና ተቋማት እና በጊዜያዊ የክትባት መስጫ…